ኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3000ሜትር መሠናክል፣ የርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከታህሳስ 13-17/2014 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለአምስት ተከታታይ ቀናት 27 ቡድኖችና 767 አትሌቶች አሳትፍ ሲካሄድ ሰንብቶ ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ፦
 
በወንዶች ምድብ ምርኩዝ ዝላይ
1ኛ) ቴዎድሮስ ሽፈራው ከመከላከያ በ3.45
2ኛ) ፀጋዬ አስፋው ከፌደ/ማረሚያ በ3.45
3ኛ) አንማው መላኩ ከፌደ/ማረሚያ በ3.15
 
በሴቶች ምድብ 1500 ሜትር
1ኛ) ሂሩት መሸሻ ከደቡብ ፖሊስ በ4:05.08
2ኛ) አያል ዳኛቸው ከመከላከያ በ4:10.05
3ኛ) መብርሂት መኮንን ከኢት/ኤሌትሪክ በ4:11.35
 
በወንዶች ምድብ 1500 ሜትር
1ኛ) አድሃና ካሳይ ከኢት/ንግድ ባንክ በ3:39.49
2ኛ) መልካሙ ዘገየ ከሲዳማ ቡና በ3:41.60
3ኛ) መልኬነህ አዘዘ ከሲዳማ ቡና በ3:42.42
 
በሴቶቸ ምድብ 4×100 ሜትር ዱላ ቅብብል
1ኛ) መከላከያ በ47.57
2ኛ) ሲዳማ ቡና በ49.08
3ኛ) ኢት/ኤሌትሪክ በ49.37
 
በወንዶች ምድብ 4×100 ሜትር ዱላ ቅብብል
1ኛ) አዳማ ከተማ በ42.13
2ኛ) ሲዳማ ቡና በ42.50
3ኛ) ኢት/ንግድ በ42.71
 
በ4×400 ሜትር ድብልቅ ዱላ ቅብብል
1ኛ) ኢት/ንግድ ባንክ በ3:24.47
2ኛ) መከላከያ በ3:29.07
3ኛ) ሲዳማ ቡና በ3:32.98
 
በ4×800 ሜትር ድብልቅ ዱላ ቅብብል
1ኛ) መከላከያ በ7:51.07
2ኛ) ኢት/ኤሌትሪክ በ8:00.31
3ኛ) ኢት/ንግድ ባንክ በ8:06.88
 
በሴቶች አሸናፊዎች
1ኛ) መከላከያ በ210.5 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ) ኢት/ንግድ ባንክ በ116.5 ነጥብ
3ኛ) ኢት/ኤሌትሪክ በ66.5 ነጥብ
 
በወንዶች አሸናፊዎች
1ኛ) መከላከያ በ138.5 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ) ሲዳማ ቡና በ129.5 ነጥብ
3ኛ) ኢት/ንግድ ባንክ በ106.5 ነጥብ
 
በአጠቃላይ ሴቶችና ወንዶች አሸናፊዎች
1ኛ) መከላከያ በ349 ነጥብ የዋንጫ ተሸላሚ
2ኛ) ኢት/ንግድ ባንክ በ223 ነጥብ
3ኛ) ሲዳማ ቡና በ186 ነጥብ
ለአሸናፊ ቡድኖች የዋንጫ ሽልማቶች ከአትሌት ገዛኸኝ አበራ የኢ.አ.ፌ. ተቀ/ምክ/ፕሬዝዳንት እና ከአቶ ቢልልኝ መቆያ እጅ ተረክበዋል።
በተጨማሪም ለውድድሩ መሳካት አስተዋፅኦ ላበረከቱ ተቋማት የምስጋና ሰርተፍኬት አቶ ቢልልኝ መቆያ የኢ.አ.ፌ. የጽ/ቤት ኃላፊ ሰጥተው ሻምፒዮናው ፍፃሜውን አግኝቷል።
Similar Posts
Latest Posts from