አራተኛ ቀኑን በያዘው የኢትዮጵያ የአጭር፣ የመካከለኛ፣ የ3000ሜ. መሠ.፣ ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ አስር ውድድሮች ፍፃሜያቸውን ያገኙ ሲሆኑ በዚህም መሠረት የተመዘገቡ ውጤቶች፦
 
በሴቶች ምድብ 10000 ሜትር ርምጃ
 
1ኛ) የኋልዬ በለጠው ከኢት/ኤሌትሪክ በ45:27.34
2ኛ) ስንታየሁ ማስሬ ከኢት/ንግድ ባንክ በ46:40.33
3ኛ) ውባለም ሽጉጤ ከመከላከያ በ48:21.62
 
በወንዶች ምድብ 10000 ሜትር ርምጃ
1ኛ) ቢራራ አለም ከኢት/ንግድ ባንክ በ42:11.08
2ኛ) ዮሐንስ አልጋው ከኢት/ኤሌትሪክ በ43:02.37
3ኛ) ታድሎ ጌጡ ከአማ/ማረሚያ በ43:26.36
 
በወንዶች ምድብ መዶሻ ውርወራ
1ኛ) ምንተስኖት አበበ ከኢት/ንግድ ባንክ በ47.65
2ኛ) ከበደ ጩባ ከሲዳማ ቡና በ46.96
3ኛ) አብርሃም ቶንጮ ከኢት/ንግድ ባንክ በ45.91
 
በወንዶቸ ምድብ ርዝመት ወንዶች
1ኛ) ኦሞድ ኡኩኝ ከሲዳማ ቡና በ7.65
2ኛ) ብርሃኑ ሞሲሳ ከመከላከያ በ7.46
3ኛ) በቀለ ጅሎ ከአዳማ ከተማ በ7.44
 
በወንዶች ምድብ 3000 ሜትር መሠናክል
1ኛ) ታደሰ ታከለ ከኢት/ንግድ ባንክ በ8:40.68
2ኛ) አብርሃም ስሜ ከሲዳማ ቡና በ8:43.98
3ኛ) ኃ/ማርያም አማረ ከፌደ/ማረሚያ በ8:45.80
 
በሴቶች ምድብ 400 ሜትር መሠናክል
1ኛ) ምህረት አሻሞ ከመከላከያ በ59.10
2ኛ) ገበያነሽ ገዴቻ ከመከላከያ በ1:00.40
3ኛ) መስከረም ግዛው ከቡራዩ ከተማ በ1:00.70
 
በወንዶች ምድብ 400 ሜትር መሠናክል
1ኛ) የውብሰን ብሩ ከመከላከያ በ51.73
2ኛ) ኮርሳ ኬኔሳ ከኢት/ኤሌትሪክ በ52.27
3ኛ) ዮሐንስ ጌታነህ ከሰበታ ከተማ በ52.51
 
በወንዶች ምድብ ከፍታ ዝላይ
1ኛ) ማል ጎኝ ከኢት/ኤሌትሪክ በ2.08
2ኛ) ቦይ ጋልዋ ከሰበታ ከተማ በ2.05
2ኛ) ኡጁሉ አምበሴ ከኢት/ኤሌትሪክ በ2.05
 
በሴቶች ምድብ 200 ሜትር
1ኛ) ባይቶላ አልዩ ከደቡብ ፖሊስ በ23.78
2ኛ) ፋዬ ፍሬው ከመከላከያ በ24.38
3ኛ) ያብስራ ጃርሶ ከኢት/ንግድ ባንክ በ24.63
 
በወንዶች ምድብ 200 ሜትር
1ኛ) አህመድ ሙሳ ከአዳማ ከተማ በ21.30
2ኛ) አብዱ ዋሲሁን ከአማ/ማረሚያ በ21.54
3ኛ) ሙስጠፋ ኢዳኦ ከሲዳማ ቡና በ21.75
 
ደረጃን በመያዝ ውድድራቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ውድድሩ በነገው እለትም በተያዘለት መርሃ ግብር መሠረት የሚቀጥል ይሆናል

 

Similar Posts
Latest Posts from