ሶስተኛ ቀኑን በያዘው የኢትዮጵያ የአጭር፣ የመካከለኛ፣ የ3000ሜ. መሠ.፣ ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና አራት ውድድሮች ፍፃሜያቸውን ያገኙ ሲሆኑ በዚህም መሠረት የተመዘገቡ ውጤቶች፦
 
በወንዶች ምድብ ስሉስ ዝላይ
1ኛ) አዲር ጉር ከመከላከያ በ16.01
2ኛ) በቀለ ጅሎ ከአዳማ ከተማ በ15.80
3ኛ) ጆሴፍ ኦባንግ ከሲዳማ ቡና በ15.65
 
በሴቶች ምድብ ጦር ውርወራ
1ኛ) ብዙነሽ ታደሰ ከመከላከያ በ49.89
2ኛ) ድንገቴ አዶላ ከቡራዩ ከተማ በ47.12
3ኛ) መሱ ዱማራ ከሲዳማ ቡና በ46.89
 
በሴቶች ምድብ ስሉስ ዝላይ
1ኛ) ነፃነት አቦሴ ከመከላከያ በ12.62
2ኛ) አጁዳ ኡመድ ከመከላከያ በ12.39
3ኛ) አርያት ዲቦ ከኢት/ንግድ ባንክ በ12.29
 
በወንዶቸ ምድብ አሎሎ ውርወራ
1ኛ) ነነዊ ግንዳባ ከመከላከያ በ15.31
2ኛ) ዘገዬ ሞጋ ከኢት/ንግድ ባንክ በ15.06
3ኛ) መኩሪያ ኃይሌ ከቡራዩ ከተማ በ13.63
 
ደረጃን በመያዝ ውድድራቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ውድድሩ በነገው እለትም በተያዘለት መርሃ ግብር መሠረት የሚቀጥል ይሆናል።
3
Similar Posts
Latest Posts from