ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የኢትዮጵያ የአጭር፣ የመካከለኛ፣ የ3000ሜ. መሠ.፣ ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና አስራ ሁለት ውድድሮች ፍፃሜያቸውን ያገኙ ሲሆኑ በዚህም መሠረት የተመዘገቡ ውጤቶች፦
 
በሴቶች ምድብ የ800 ሜትር
1ኛ) ትዕግስት ግርማ ከመከላከያ በ2:03.97
2ኛ) በቀለች ተስፋዬ ከአዳማ ከተማ በ2:04.54
3ኛ) ፍሬዘውድ ተስፋዬ ከኦሮ/ፖሊስ በ2:05.01
 
በወንዶች ምድብ 800 ሜትር
1ኛ) ቶሎሳ ቦደና ከኦሮ/ደን እና ዱር እን. በ1:46.45
2ኛ) ሞርሰማ ካሳሁን ከሰበታ ከተማ1:47.31
3ኛ) አሸናፊ አማን ከቡራዩ ከተማ 1:47.79
 
በሴቶች ምድብ 400 ሜትር
1ኛ) ፅጌ ድጉማ ከኢት/ንግድ ባንክ በ54.60
2ኛ) ሃና ታደሰ ከኢት/ንግድ ባንክ በ54.98
3ኛ) ሽምብራ መኮንን ከመከላከያ በ55.48
 
በወንዶቸ ምድብ 400 ሜትር
1ኛ) ዮአብሰን ብር ከመከላከያ በ46.57
2ኛ) ሙስጠፋ ሀዲስ ከሲዳማ ቡና በ46.87
3ኛ) ዮሐንስ ተፈራ ከጥሩነሽ ዲባባ በ47.20
 
በሴቶች ምድብ 100 ሜትር መሠናክል
1ኛ) መስከረም ግዛው ከቡራዩ ከተማ በ13.91
2ኛ) ምህረት አሻሞ ከመከላከያ በ14.14
3ኛ) ገበያነሽ ገዴቻ ከመከላከያ በ14.56
 
በወንዶች ምድብ 110 ሜትር መሠናክል
1ኛ) ኢብራሂም ጀማል ከኢት/ኤሌትትሪክ በ14.43
2ኛ) ሳሙኤል እሱባለው ከመከላከያ በ14.71
3ኛ) ቢዋ ዲላ ከሲዳማ ቡና በ14.96
 
በሴቶች ምድብ ከፍታ ዝላይ
1ኛ) አርያት ዲቦ ከኢት/ንግድ ባንክ በ1.70
2ኛ) ኛጆክ ማች ከኢት/ኤሌትሪክ በ1.68
3ኛ) ፔሪያክ ኙት ከሲዳማ ቡና በ1.65
 
በሴቶች ምድብ 100 ሜትር
1ኛ) ባይቱላ አልዬ ከደቡብ ፖሊስ በ11.54
2ኛ) ያብስራ ጃርሶ ከኢት/ንግድ ባንክ በ11.82
3ኛ) ወይናረግ አብርሃም ከመከላከያ በ12.09
 
በወንዶች ምድብ 100 ሜትር
1ኛ) ሌቾ ኪያንድ ከሲዳማ ቡና በ10.63
2ኛ) ሸረፋ ረዲ ከኢት/ንግድ ባንክ በ10.91
3ኛ) አብዱ ዋሲሁን ከአማራ ማረሚያ በ11.08
 
በወንዶች ምድብ ጦር ውርወራ
1ኛ) ኦታግ ኡባንግ ከመከላከያ በ72.77
2ኛ) ኡባንግ ኡባንግ ከመከላከያ በ69.82
3ኛ) ታደሰ ሂርጳዬ ከአዳማ ከተማ በ67.16
 
በሴቶች ምድብ አሎሎ ውርወራ
1ኛ) ዙርጋ ኡስማን ከመከላከያ በ13.12
2ኛ) አመለ ይበልጣል ከመከላከያ በ12.26
3ኛ) አይናለም ነጋሽ ከመከላከያ በ11.65
 
4×1500 ሜትር ድብልቅ ሪሌ
1ኛ) ኢት/ኤሌትሪክ በ16:45.54
2ኛ) መከላከያ በ16:56.41
3ኛ) ኦሮ/ፖሊስ በ17:03.15
 
ደረጃን በመያዝ ውድድራቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ውድድሩ በነገው እለትም በተያዘለት መርሃ ግብር መሠረት የሚቀጥል ይሆናል።
Similar Posts
Latest Posts from