ዛሬ በተጀመረው የኢትዮጵያ የአጭር ፣ መካከለኛ ፣ የ3000ሜ. መሠ. ፣ ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት ፍፃሜያቸውን ያገኙ ውድድሮች የርዝመት ዝላይ፣ የዲስከስ ውርወራ እና የ3,000ሜ. መሠ. ሲሆኑ በዚህም መሠረት፦
 
በሴቶች ምድብ የርዝመት ዝላይ
1ኛ) አስቴር ቶሎሳ ከሰበታ ከተማ በ5.85
2ኛ) ማርዋ ኪዶ ከመከላከያ በ5.68
3ኛ) አርያት ዲቦ ከኢት/ንግድ ባንክ በ 5.67
 
በወንዶች ምድብ የዲስከስ ውርወራ
1ኛ) ገበየሁ ገ/የሱስ ከኢት/ንግድ ባንክ በ43.00
2ኛ) ሰይድ ሀምዳ ከቡራዩ ከተማ በ41.81
3ኛ) ፀጋዬ ተመስገን ከመከላከያ በ41.46
 
በሴቶች ምድብ የ3,000ሜ. መሠ.
1ኛ) ወርቅውሃ ጌታቸው ከመከላከያ በ9:53.23
2ኛ) አስማረች ነጋ ከመከላከያ በ9:57.96
3ኛ) ሲምቦ አለማየሁ ከኦሮ/ደ/ዱር እንስሳት በ10:01.21
 
በሴቶች ምድብ የዲስከስ ውርወራ
1ኛ) መርሃዊት ፀጋዬ ከኢት/ንግድ ባንክ በ42.42
2ኛ) አለሚቱ ተ/ስላሴ ከኢት/ንግድ ባንክ በ40.98
3ኛ) ዙርጋ ኡስማን ከመከላከያ በ39.38
 
በመሆን ውድድራቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ውድድሩ በነገው እለትም በፕሮግራሙ መሠረት የሚቀጥል ይሆናል።
 
Similar Posts
Latest Posts from