ሰበረች፤
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ዛሬ በፈረንሳይ ሊል በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የድብልቅ ውድድር (ሚክስ ሬስ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዳዊት ስዩም በ14:41 በሆነ ሰዓት አዲስ የ5ኪሎ ሜትር ሴቶች ድብልቅ ሩጫ የዓለም ክብረ ወሰንን በመስበር ጭምር ስታሸንፍ አትሌት መስከረም ማሞ በ14:55 በሆነ ሰዓት 3ኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች። በወንዶቹ ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ በ12:52 በሆነ ሰዓት ሲያሸንፍ ሌላው አትሌታችን ያሲን ሃጂ በ13:29 በሆነ ሰዓት 3ኛ ወጥቷል።
በ10 ኪሎ ሜትር ውድድር፦
በሴቶች
4ኛ አበራሽ በላይ በ32:00
7ኛ አዲሴ አንዱዓለም በ31:37
11ኛ ሃዊ አለሙ በ33:30
በወንዶች
1ኛ ጭምዴሳ ደበሌ በ27:16
3ኛ ማሞ አደላድለው በ27:27
9ኛ ታደሰ ቶሎሳ በ28:10
15ኛ ታደሰ ተስፋሁን በ29:04 በሆነ ሰዓት አጠናቀዋል።
አትሌቶቻችን እና አሰልጣኞቻቸው እንኳን ደስ አላችሁ!!!

Similar Posts
Latest Posts from