በ800 ሜትር ሴቶች ለሃገራችን ሁለተኛው የወርቅ ሜዳልያ ተመዘገበ፤
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት አያል ዳኛቸው በ2:02.96 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመውጣት ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳልያ ለሃገራችን አስመዝግባለች።
በሌላ በኩል በ1500 ሜትር ወንዶች ውድድር የተሳተፋት አትሌት ወገኔ አዲሱ በ3:37.86 በሆነ ሰዓት 2ኛ አትሌት መልኬነህ አዘዘ በ3:40.22 በሆነ ሰዓት 3ኛ በመውጣት ለሃገራችን የብር እና የነሀስ ሜዳልያዎችን አምጥተዋል።
እንኳን ደስ አለን!
Similar Posts
Latest Posts from