ለሀገራችን አምስተኛው ሜዳልያ በሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ተመዘገበ፤
 
በኬንያ-ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ፍፃሜውን ባገኘው የሴቶች 3000 ሜትር መሰናክል ውድድር ሃገራችንን የወከሉ አትሌቶቻችን የብር ሜዳልያና ዲፕሎማ አስመዝግበዋል አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ በ9:35.22 በሆነ ሰዓት 2ኛ በመውጣት የብር ሜዳልያ ስታገኝ አትሌት እመቤት ከበደ በ10:17.52 በሆነ ሰዓት 4ኛ ወጥታ ዲፕሎማ በማግኘት አጠናቀዋል።
እንኳን ደስ አለን!
Similar Posts
Latest Posts from