ዛሬ ረቡዕ ሐሴ 12/2013 ዓ.ም.ከቀኑ11፡45 ፍፃሜውን ባገኘው የወንዶች 3000 ሜትር ውድድር ሃገራችንን የወከሉ አትሌቶቻችን የሚከተለውን ውጤት አስመዝግበዋል፦

1ኛ ታደሰ ወርቁ በ 7:42.09 የወርቅ ሜዳልያ
2ኛ አሊ አብዱልመና በ 7:44:55 የብር ሜዳልያ በማግኘት አጠናቀዋል።
                              

                                  እንኳን ደስ አለን!

 
Similar Posts
Latest Posts from