ነገ ረቡዕ ነሐሴ 12/2013 ዓ.ም. 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች (ወጣቶች) አትሌቲክስ ሻምፒዮና በኬንያ – ናይሮቢ ይጀመራል በዚህ ውድድር ላይ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ 4X400 ሚክስድ ሪሌ ማጣሪያ እና ከቀኑ 11፡15 የ4X400 ሚክስድ ሪሌ ፍፃሜ  እና ከቀነኑ 11፡45 ጀምሮ በሚደረገው የ3000 ሜትር ወንዶች ፍ ፃሜ ውድድር ላይ የአለም አትሌቲክስ (https://www.worldathletics.org/competitions/world-athletics-u20-championships/nairobi21/timetable)  ባወጣው የተወዳዳሪዎች ዝርዝር መሰረት ከዚህ በታች የተገለፁ አትሌቶቻችን ውድድራቸውን ያካሂዳሉ፡፡

          መልካም እድል ለተወዳዳሪ አትሌቶቻችን !

 
Similar Posts
Latest Posts from