የሶስተኛው ዙር የአትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ወደ ጃፓን ተጓዙ፡፡፡
         
ባላፈው ሳምንት አርብ ሀምሌ 16/2013 ዓ.ም. በይፋ በተከፈተው 32ኛው የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ሃገራችንን በአትሌቲክሰ የሚወክለው ቡድናችን እንደ ውድድራቸው ቅደም ተከተላቸው ከዚህ ቀደም በሁለት ዙር መጓዛቸው ይታወቃል፡፡ ዛሬ ምሽት የሶስተኛው ዙር የአትሌቲክሰ ቡድናችን ወደ ውድድር ስፍራው ጃፓን፣ ቶኪዮ ያቀናል፡፡ በስፍራው የሚገኙ አመራሮችም ቡድኑን ለመቀበል ዝግጅታቸውን አጠናቀው በሰላም መድረሱን እየተጠባበቁ ይገኛሉ፡፡
የዛሬ ምሽት ተጓዥ የአትሌቲክስ ልኡካን ቡድን፡-
1. አሰልጣኝ ኮማንደር ሁሴን ሽቦ
2. አሰልጣኝ ንጋቱ ወርቁ
3. አሰልጣኝ ኢሳ ሽቦ
4. አሰልጣኝ ህሉፍ ይህደጎ
5. አሰልጣኝ ኢብራሂም ዳኜ
በ10000 ሜትር ወንዶች
6. አትሌት ሰለሞን ባረጋ
7. አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ
8. አትሌት በሪሁ አረጋዊ
በ5000 ሜትር ሴቶች
9. አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ
10. አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ
በ3000 ሜትር መሰናክል ሴቶች
11. አትሌት መቅደስ አበበ
12. አትሌት ሎሚ ሙለታ
13. አትሌት ዘርፌ ወንድማገኝ
በ1500 ሜትር ሴቶች
14. አትሌት ድርቤ ወልተጂ
15. አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ
16. አትሌት ለምለም ኃይሉ
በ800 ሜትር ሴቶች
17. አትሌት ነፃነት ደስታ
18. አትሌት ሀብታም አለሙ
በ800 ሜትር ወንዶች
19. አትሌት መለሰ ንብረት
 
Similar Posts
Latest Posts from