በሳምንቱ መጨረሻ በፈረንሳይ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድሮች አትሌቶቻችን አበረታችች ውጤቶችን አስመዝግበዋል፤
 
በፈረንሳይ፣ ሌንስ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር፡-
በወንዶች
4ኛ አቤል ጥላሁን በ1:00:25
በሴቶች
3ኛ ጎይተቶም ገ/ስላሴ በ1:07:52
በፈረንሳይ፣ ሌንስ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር፡-
በወንዶች
3ኛ አንተናየሁ ዳኛቸው በ29:04
በሴቶች
2ኛ አዲሴ ምስለኔው በ31:49
በፈረንሳይ፣ ሌንስ በተካሄደ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር፡-
በወንዶች
1ኛ ያሲን ሃጂ በ13:18
2ኛ ጥላሁን ኃይሌ በ13:32
ምንጭ፡- የአፍሪካ አትሌቲክስ ዩናይትድ ማህበራዊ ገፅ

 

Similar Posts
Latest Posts from