የ37ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር የቡድን አሸፊዎች፦
 
በሴቶች
1ኛ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ በ27 ነጥብ የዋንጫ አሸናፊ
2ኛ ፌዴራል ማረሚያ በ36 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ በ62 ነጥብ
በወንዶች
1ኛ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ በ39 ነጥብ የዋንጫ አሸናፊ
2ኛ መከላከያ በ42 ነጥብ
3ኛ ፌደራል ፖሊስ በ57 ነጥብ
 
የ37ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታ አሸናፊዎች፦
 
የሴቶች አሸናፊዎች
1ኛ በሸንቄ እሙሼ ከሲዳማ ፖሊስ 2:44:51
2ኛ ፋንቱ ኢቲቻ ከኦሮ/ውሃ ስራዎች 2:45:12
3ኛ ስንቄ ደሴ ከፌደ/ማረሚያ 2:45:14
4ኛ ሰላማዊት ጌትነት ከኢት/ኤሌትሪክ 2:45:55
5ኛ ብርሀን ምህረት ከኢት/ኤሌትሪክ 2:46:37
6ኛ ፅጌሬዳ ግርማ ከፌደ/ማረሚያ 2:50:01
7ኛ ፀዳል ገ/ፃዲቅ ከኢት/ኤሌትሪክ 2:51:35
8ኛ ሙሪኪ ሸልሚዝ ከኬንያ 2:52:59
9ኛ ጎዴ ጫላ ከኦሮ/ፖሊስ 2:53:17
10ኛ ጠጅቱ ስዩም ከመከላከያ 2:53:20
 
የወንዶች አሸናፊዎች
1ኛ አንዱዓለም በላይ ከፌዴ/ፖሊስ 2:21:32
2ኛ ልመንህ ጌታቸው ከመከላከያ 2:22:26
3ኛ ፀጋዬ ጌታቸው ከኢት/ኤሌትሪክ 2:22:56
4ኛ ግዛ ታደሰ በግል 2:23:23
5ኛ ፅዳት አበጀ ከኢት/ኤሌትሪክ 2:23:39
6ኛ ህርቦ ሸኖ ከደቡብ ፖሊስ 2:24:24?
7ኛ ፀጋዬ ደበሌ ከኦሮ/ፖሊስ 2:24:48
8ኛ ተስፋዬ ካሳዬ በግል 2:25:20
9ኛ ፍሬው ባዜ ከኢት/ኤሌትሪክ 2:26:16
10ኛ አቡ ገለቱ ከመከላከያ 2:27:40
 
የአንጋፋ (ሼትራን) የቬትራን ከ50 ዓመት በታች ውድድር አሸናፊዎች፦
1ኛ አድነው መኮንን
2ኛ ገዛኸኝ ገብሬ
3ኛ ግርማ ቃጠሬ
4ኛ ደሳለኝ ተገኝ
5ኛ አብደላ ሱሌማን
 
የቬትራን ከ50 ዓመት በላይ ውድድር አሸናፊዎች፦
1ኛ ተስፋዬ ጉታ
2ኛ ለማ በላይ
3ኛ ንጉሴ አደሬ
4ኛ አስራት ዱባሬ
5ኛ ሀይሌ ቆርቾ
 
 
 
 
 

 

Similar Posts
Latest Posts from