ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ሀገራችንን የሚወክሉ አትሌቶችን ለመለየት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባዘጋጀው የማራቶን ማጣሪያ መነሻውን ሰበታ ከተማ በማድረግ 35 ኪ.ሜ . የሸፈነው በጅማ መንገድ ውድድር ተደርጓል በውጤቱም፦

በሴቶች
1ኛ ትዕግስት ግርማ 1:59:23
2ኛ ብርሀኔ ዲባባ 1:59:45
3ኛ ሮዛ ደረጄ 2:00:16
4ኛ ዘይነባ ይመር 2:03:41
5ኛ ሩቲ አጋ 2:04:28

በወንዶች

1ኛ ሹራ ቂጣታ 1:46:14.53
2ኛ ሌሊሳ ዴሲሳ 1:46:15.10
3ኛ ሲሳይ ለማ 1:46:18.21
4ኛ ጫሉ ደሶ 1:46:33.67
5ኛ ክንዴ አጣነው 1:47:02.53

Similar Posts
Latest Posts from