ዓላማውን በአትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከላት ውስጥ ለሚገኙ ወጣት አትሌቶች የውድድር ዕድል መፍጠርና ተተኪ አትሌቶችን ማፍራት ባደረገውና በባህርዳር አለም አቀፍ ሁለገብ ስቴድየም ከሚያዝያ 14-16 እየተካሄደ የሚገኘው 1ኛው የኢትዮጵያ ማሠልጠኛ ማዕከላት ሻምፒዮና በሁሉም የውድድር አይነቶች እየተካሄደ ይገኛል።

100 ሜትር ሴቶች

1ኛ ራሄል ተስፋዬ ከደብ/ብርሀን 11.19
2ኛ ፋሲካ አየለ ከተንታ 12.48
3ኛ ትዕግስት ምህረት ከደብ/ብርሀን 12.93

100 ሜትር ወንዶች

1ኛ ገነቱ እማኘው ከደብ/ብርሀን 10.96
2ኛ መለሰ ጌታቸው ከተንታ 10.74
3ኛ ዳቦ ሎማዬ ከጂንካ 10.84

400 ሜትር ሴቶች

1ኛ ምስጋና ዋቆ ከጂንካ 58.56
2ኛ ይታይሽ ምህረት ከፈረስ ቤት 58.90
3ኛ ምርጤ ገበየሁ ከተንታ 59.36

400 ሜትር ወንዶች

1ኛ አዲሱ አላምነው ከደብ/ብርሀን 48.69
2ኛ ኤርሚያስ አወቀ ከፈረስ ቤት 49.13
3ኛ ታምሩ ሸዋረጋ ከደብ/ብርሀን 49.61

800 ሜትር ሴቶች

1ኛ ምጥን እውነቴ ከደብ/ብርሀን 2:10.61
2ኛ ቀረአለም መኳንንት ከተንታ 2:11.11
3ኛ ምንትዋብ ዋጋው ከፈረስ ቤት 2:11.63

5000 ሜትር ሴቶች

1ኛ ብርቱካን ሞላ ከደብ/ብርሀን 16:37.33
2ኛ እናትነሽ መስፍን ከፈረስ ቤት 16:39.17
3ኛ ጠጄ መኮንን ከደብ/ብርሀን 16:40.78

10000 ሜትር ወንዶች

1ኛ አቤል በቀለ ከተንታ 31:03.90
2ኛ ታሪኩ አንተነህ ከተንታ 31:04.26
3ኛ ሀይሌ ጥበቡ ከደብ/ብርሀን 31:07.36

ጦር ውርወራ ሴቶች

1ኛ የዝና ፈጠነ ከፈረስ ቤት 41.50
2ኛ ሳታዋ ሻሼ ከጂንካ 39.10
3ኛ ማርታ ፋፌሳ ከሀገረ ሰላም 38.04

ርዝመት ዝላይ ሴቶች

1ኛ አስናቀች አባይነህ ከሀገረ ሰላም 5.40
2ኛ አዲሴ አለሙ ከደብ/ብርሀን 5.03
3ኛ ሱካሬ ሽሬ ከሀገረ ሰላም 4.85
Similar Posts
Latest Posts from