የምስጋና መልዕክት፤


በ50ኛው ዓመት የወርቅ ኢዩቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላለፋት ስድስት ቀናት ከመጋቢት 28 – ሚያዝያ 03/2013 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ስታዲየም በታላቅ ድምቀት ሲካሄድ ውድድሩ ላይ ለተሳተፋችሁ ክልሎች፣ ከተ/አስተዳድሮች፣ ክለቦችና ተቋማት፤ የሁል ጊዜ አጋሮቻችን ስፖንሰር እና ድጋፍ ላደረጋችሁልን ተቋማት፤ ትብብር በማድረግ ከጎናችን ለነበራችሁ መንግስታዊና መንግስታዊ ላልሆናችሁ ተቋማት፤ ውድድሩን በብቃት ለመራችሁ ዳኞች፣ የፌዴሬሽናችን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች እንዲሁም በውድድሩ ላይ በልዩ ልዩ ስራዎች ተሳትፎ ለነበራችሁ ግለሰቦችና ተቋማት ይሄ የ50ኛው ዓመት ሻምፒዮና እጅግ ባማረ፣ በደመቀና ዓላማውን ባሳካ መልኩ እንዲጠናቀቅ ለነበራችሁ የጎላ ሚና በራሴና በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስም አመሰግናለሁ።

ኮ/ር ደራርቱ ቱሉ
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት

Similar Posts
Latest Posts from