በሴቶች አሸናፊዎች
1ኛ ኢት/ንግድ ባንክ በ171 ነጥብ
2ኛ መከላከያ በ148 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ክልል በ105 ነጥብ
 
በወንዶች አሸናፊዎች
1ኛ መከላከያ በ149 ነጥብ
2ኛ ኦሮሚያ ክልል በ138 ነጥብ
3ኛ ኢት/ንግድ ባንክ በ128 ነጥብ
 
በሴቶች እና ወንዶች አጠቃላይ አሸናፊዎች
1ኛ ኢት/ንግድ ባንክ በ299 ነጥብ
2ኛ መከላከያ በ297 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ክልል በ243 ነጥብ
 
በሽብርቅ እና በስፖርት ስነምግባር አሸናፊዎች
1ኛ መከላከያ በ91.7 ነጥብ
2ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ በ90.3 ነጥብ
3ኛ ኢት/ኤሌትሪክ በ85.7 ነጥብ
No photo description available.

 

በ50ኛው ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የውድድሩን ሪከርድ ያሻሻሉ አትሌቶች፡-

በሴቶች
1. ብዙነሽ ታደሰ ከመከላከያ ጦር ውርወራ 47.03
2. መርሀዊት ጸሀዬ ከኢት/ንግድ ባንክ ዲስከስ ውርወራ 42.87
3.ያብስራ ጃርሶ ከኢት/ንግድ ባንክ 200ሜትር 23.70
4. የኋልዬ በለጠው ከኢት/ኤሌትሪክ 10ሺ ሜትር እርምጃ 44:48.96
5. ጉዳፍ ጸጋዬ ከኦሊምፒክ ቡድን በ5000 ሜትር 14:49.64
6 ለምለም ሀይሉ ከኦሊምፒክ ቡድን በ1500ሜትር 4:05.09
 
ወንዶች
1. ደረሰ ተስፋዬ ከኢት/ንግድ ባንክ 400ሜ.መሰ. 50.95
2. ምንተስኖት አበበ ከኢት/ንግድ ባንክ መዶሻ ውርወራ 50.72
3. ኡታጌ ኡባንግ ከመከላከያ ጦር ውርወራ 72.40
 
ሁለት ወርቅ ያመጡ አትሌቶች:-
-ደረሰ ተስፋዬ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ110 ሜ.መሠ. እና 400 ሜ. መሠ.
ሶስት ወርቅ ያመጡ አትሌቶች:-
-መስከረም ግዛው በ100ሜ.መሠ.፣ 400ሜ.መሠ. እና በ4X100ሜ. ሪሌ
No photo description available.
Similar Posts
Latest Posts from