የ50ኛው አመት የወርቅ ኢዮቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጨረሻ ቀን ውድድሮች ማለዳ ላይ የተጀመረ ሲሆን የከሰዓት በኋላ ውድድሮችም እየተካሄዱ ይገኛሉ

በሴቶች 10000 ሜትር እርምጃ
1ኛ የኋልዬ በለጠው፣ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ 44:48.96
2ኛ ስንታዬሁ ማስሬ፣ ከኢት/ንግድ ባንክ 45:44.66
3ኛ እርግአት መብርሃቶም፣ ከፌዴ/ማረሚያ 47:26.28
4ኛ ማሬ ቢተው፣ ከአማራ ክልል 47:31.20
5ኛ አለም ታፈሰ፣ ከኢት/ንግድ ባንክ 48:25.17
6ኛ መታሰቢያ ወርቁ፣ ከደ/ብ/ዩንቨርሲቲ 48:35.29
 
በወንዶች 10000 ሜትር እርምጃ
1ኛ ቢራራ አለም፣ ከደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ 43:22.17
2ኛ መሠረት አየልኝ፣ ከኢትዮ/ኤሌክትሪክ 43:44.55
3ኛ ታድሎ ጌጡ፣ ከአማራ ማረሚያ 44:04.27
4ኛ ፈቃድ ጥላሁን፣ ከአማራ ክልል 44:10.76
5ኛ ይታያል ታዘብ፣ ከመከላከያ 44:11.71
6ኛ ማተቡ እንደሻው፣ ከመከላከያ 44:27.34
 
በመዶሻ ውርወራ ወንዶች
1ኛ ምንተስኖት አበበ፣ ከኢት/ንግድ ባንክ 50.72
2ኛ ከበደ ጫላ፣ ከሲዳማ ቡና 48.63
3ኛ አብርሀም ቶንጮ፣ ከኢት/ንግድ ባንክ 48.60
4ኛ ብሩክ አብርሀም፣ ከሲዳማ ቡና 47.97
5ኛ ሀይሌ ወረደ፣ ከመከላከያ 43.08
6ኛ ወርቁ ቶማ፣ ከመከላከያ 42.67
 
በ4X100 ሜትር ሪሌ ሴቶች
1ኛ ኦሮሚያ ክልል 47.25
2ኛ ኢት/ንግድ ባንክ 47.40
3ኛ ሲዳማ ቡና 47.50
4ኛ መከላከያ 47.60
5ኛ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ 49.00
6ኛ ደቡብ ፖሊስ 49.05
 
በ4X100 ሜትር ሪሌ ወንዶች
1ኛ መከላከያ 41.59
2ኛ ኦሮሚያ ክልል 41.88
3ኛ አማራ ክልል 41.91
4ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ 41.99
5ኛ ኢት/ንግድ ባንክ 42.06
6ኛ ሲዳማ ቡና 42.88
 
በ4X400 ሜትር ሪሌ ሴቶች
1ኛ ኢት/ንግድ ባንክ 3:39.93
2ኛ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ 3:41.51
3ኛ መከላከያ 3:43.96
4ኛ ኦሮሚያ ክልል 3:44.34
5ኛ ሲዳማ ቡና 3:45.87
6ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ 3:49.08
 
በ4X400 ሜትር ሪሌ ወንዶች
1ኛ ኦሮሚያ ክልል 3:11.59
2ኛ ኢት/ንግድ ባንክ 3:11.89
3ኛ መከላከያ 3:13.15
4ኛ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ 3:15.52
5ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ 3:17.26
6ኛ ሀዋሳ ከነማ 3:19.84
 
በከፍታ ዝላይ ሴቶች
1ኛ አርአያት ዲቦ ከኢት/ንግድ ባንክ 1.68
2ኛ ኛጆክ ማች ከኢት/ኤሌትሪክ 1.65
3ኛ ኘሪያት ኙት ከሲዳማ ቡና 1.60
3ኛ ኛጌም ፖል ከሲዳማ ቡና 1.60
5ኛ አጁዳ ኡመድ ከመከላከያ 1.60
6ኛ ማርዋ ፒዶ ከመከላከያ 1.55
6ኛ ኖሚ ኡኬሎ ከኢት/ኤሌትሪክ 1.55
 
በ1500 ሜትር ሴቶች
1ኛ ለምለም ሀይሉ ከኦሊምፒክ ቡድን 4:05.09
2ኛ ሂሩት መሸሻ ከደቡብ ፖሊስ 4:06.30
3ኛ ፍሬወይኒ ሀይሉ ከኦሊምፒክ ቡድን 4:07.86
4ኛ ድርቤ ወልተጂ ከኦሮሚያ ክልል 4:09.67
5ኛ ወርቅውሀ ጌታቸው ከመከላከያ 4:09.94
6ኛ ሀብታም አለሙ ከኢት/ኤሌትሪክ 4:15.69
 
በጦር ውርወራ ወንዶች
1ኛ ኡቻጌ ኡባንግ ከመከላከያ 72.40
2ኛ ታደሰ ሂርጳዬ ከኦሮሚያ ክልል 70.57
3ኛ ኡቶ ኦኬሎ ከሲዳማ ቡና 69.57
4ኛ ነጋዲ ጊሎ ከመከላከያ 65.03
5ኛ ሽፈራው ሽኑካ ከሲዳማ ቡና 64.80
6ኛ ጌቱ አዳነ ከኢት/ንግድ ባንክ 63.73
 
በ1500 ሜትር ወንዶች
1ኛ መለሰ ንብረት ከኢት/ንግድ ባንክ 3:42.75
2ኛ ሳሙኤል አባተ ከመከላከያ 3:43.15
3ኛ መልካሙ ዘገየ ከሀዋሳ 3:43.40
4ኛ ድሪባ ግርማ ከኦሮሚያ ክልል 3:43.60
5ኛ ወገኔ አዲሱ ከጥሩነሽ ዲባባ 3:43.89
6ኛ አድሀና ካሳዬ ከዳሎል 3:44.46
 
በ5000 ሜትር ሴቶች
1ኛ ጉዳፍ ጸጋዬ ከኦሊምፒክ ቡድን 14:49.64
2ኛ ለተሰንበት ግደይ ከትራንስ ኢትዮጵያ 14:56.70
3ኛ መልክናት ውዴ ከደብ/ብር/ዩንቨርሲቲ 15:28.37
4ኛ ሀዊ ፈይሳ ከመከላከያ 15:28.92
5ኛ እታገኝ ወልዱ ከኢት/ንግድ ባንክ 15:29.16
6ኛ ፋንታዬ በላይነህ ከኢት/ኤሌትሪክ 15:30.63
በ5000 ሜትር ወንዶች
1ኛ ጌትነት ዋለ ከሀዋሳ ከነማ 13:35.38
2ኛ ያሲን ሀጂ ከፌደራል ማረሚያ 13:35.92
3ኛ ሚልኬሳ መንገሻ ከኦሮሚያ ክልል 13:40.08
4ኛ ገመቹ ዲዳ ከኦሮሚያ ክልል 13:42.82
5ኛ አዲሱ ይሁኔ ከኢት/ኤሌትሪክ 13:45.75
6ኛ ጌታቸው ማስረሻ ከኦሊምፒክ ቡድን 13:48.30
 
 
 
 
 
 
 
 

በ50ኛው ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና አጠቃላይ የዋንጫ አሸናፊዎች:

 
 
በሴቶች አሸናፊዎች
1ኛ ኢት/ንግድ ባንክ በ171 ነጥብ
2ኛ መከላከያ በ148 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ክልል በ105 ነጥብ
 
በወንዶች አሸናፊዎች
1ኛ መከላከያ በ149 ነጥብ
2ኛ ኦሮሚያ ክልል በ138 ነጥብ
3ኛ ኢት/ንግድ ባንክ በ128 ነጥብ
 
በሴቶች እና ወንዶች አጠቃላይ አሸናፊዎች
1ኛ ኢት/ንግድ ባንክ በ299 ነጥብ
2ኛ መከላከያ በ297 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ክልል በ243 ነጥብ
 
በሽብርቅ እና በስፖርት ስነምግባር አሸናፊዎች
1ኛ መከላከያ በ91.7 ነጥብ
2ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ በ90.3 ነጥብ
3ኛ ኢት/ኤሌትሪክ በ85.7 ነጥብ
Similar Posts
Latest Posts from