አለም አቀፍ የውይይት መድረክ

  • በአትሌቲክስ ዙርያ አለም አቀፍ የዳሰሳ መጠይቅ ይካፈሉ
  • አትሌት፣አሰልጣኝ፣ስፖንሰር፣በጎ ፈቃደኛ ወይም የስፖርቱ አድናቂ ይሁኑ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን በየውደፊት ስፖርቱ አካሄድ እይታዎትን ማወቅ ይፈልጋል
  • አለም አትሌቲክስ የውደፊቱን የስፖርት ለማስተካከል፣ በተያዘው 10ዓመት ውስጥ የስፖርቱን ገፅታ ለማበልፀግ እንዲሁም ከ214 ሀገር የተቀጣጡ ባለድርሻ አካላት ያላቸውን ድምፅ ለመስማት ያስችል ዘንድ ይህንን የአለም አቀፍ የውይይት መድረክ ጀምሯል
  • በሚመጡት አመታት ውስጥ አትሌቲክሱ እንዲያድግ እቅድ ማውጣት

የዚህ መነሳሳት አላማ  የአትሌቲክሱን ማህበረሰብ ለመስማት፣ ስፖርቱ በአለማችን መድረክ ላይ ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ለማወቅ እንዲሁም እስከ 2030 ድረስ እራይ እና አቅጣጫ ለማስቀመጥ ነው

ይህ አለም አቀፍ ዘመቻ በዳሰሳ መጠይቅ አማካኝነት ሲሆን በ12 ቋንቋ ተዘጋጅቶ ለፌደሬሽ አባላት ፣አሰልጣኞች፣አትሌቶች እና ደጋፊዎች እንዲሞሉ እስከ አፕራል 2021 መጨረሻ ድረስ እንዲሞላ ይቆያል

ለ2022-2030 ለሚዘረጋው የአለም አትሌቲክስ እቅድ መሰረት ይሆን ዘንድ ሀሳቦትን እና አስተያየቶትን ያካፍሉን

ድምፆት ይሰማ የዚህ ውይይት አባል ይሁኑ

የዳሰሳ መጠይቁን ከስር ባለው ሊክስ ገብተው ይሙሉ

አለም አቀፍ የውይይት መድረክ ሊንክ

Similar Posts
Latest Posts from