የ50 ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሶስተኛ ቀን የመጋቢት 30/2013 ዓ/ም የውድድር መርሀ ግብር በርዝመት ዝላይ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር የተጀመረ ሲሆን ፍፃሜ ያገኙ ውድድሮች ውጤት :-
 
በርዝመት ዝላይ ሴቶች
1ኛ አርአያት ዲቦ ከኢት/ንግድ ባንክ 5.66
2ኛ ኪሩ ኡማን ከኢት/ንግድ ባንክ 5.62
3ኛ ማርዋ ፒዶ ከመከላከያ 5.54
 
በ100 ሜትር መሰናክል ሴቶች
1ኛ መስከረም ግዛው ከኦሮሚያ ክልል 14.32
2ኛ ሄርጴ ድሪብሳ ከኦሮሚያ ክልል 14.76
3ኛ አለሚቱ አሰፋ ከኦሮሚያ ክልል 14.95
በ110 ሜትር መሰናክል ወንዶች
1ኛ ደረሰ ተስፋዬ ከኢት/ ንግድ ባንክ 14.29
2ኛ ሳሙኤል እሱባለው ከመከላከያ 14.75
3ኛ ሀ/እየሱስ እሸቱ ከሲዳማ ቡና 14.77
 
በ800 ሜትር ሴቶች
1ኛ ወርቅውሀ ጌታቸው ከመከላከያ 2:00.16
2ኛ ነፃነት ታደሰ ከኢት/ንግድ ባንክ 2:00.81
3ኛ ሂሩት መሸሻ ከደቡብ ፖሊስ 2:01.30
 
በ800 ሜትር ወንዶች
1ኛ ኤርሚያስ ግርማ ከኢት/ወጣ/ስፖ/አካዳሚ 1:47.58
2ኛ ባጫ ሞርካ ከኦሮሚያ ፖሊስ 1:47.89
3ኛ ተማም ተራ ከሀዋሳ ከነማ 1:48.02
 
በአሎሎ ውርወራ ወንዶች
1ኛ ዘገዬ ሞጋ ከኢት/ንግድ ባንክ 15.53
2ኛ መኩሪያ ሀይሌ ከኦሮሚያ ክልል 13.83
3ኛ ኮሚሽነር መላኩ ከሲዳማ ቡና 13.43

Similar Posts
Latest Posts from