ለ2ኛ ጊዜ በአሰላ አረንጓዴ ስታዲየም ከየካቲት 23-28/2013 ዓም ለተከታታይ 6 ቀናት የሚካሄደው የኢትዮጵያ ታዳጊዎች 15፣16፣ 17 ዓመት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ የአድዋ 125 ዓመት የድል በዓልን እንዲሁም በዚህ ዓመት ህይወታቸው ያለፋ የአትሌቲክስ ዳኞችን በአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማሰብ የመጀመሪያ ቀን ውድድሩ የተጀመረ ሲሆን በእለቱ የተለያዩ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች ተደርገዋል።

Similar Posts
Latest Posts from