ዛሬ እሁድ ጥር 23/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሱሉልታ ከተማ ባዘጋጀው 38ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል የአገር አቋራጭ ሻምፒዮና  በደመቀ ሁኔታ ተጠናቀ፡፡

በወንዶች የ8ኪ.ሜ ውድድር
1 በረከት ዘለቀ ከአ/ብ/ቁ/ ተ 
2 ገበየሁ በላይ ከአ/ብ/ቁ/ተ 
3 ጪምዴሳ ደበሌ
ከኦሮሚያ ክልል ከ1-3 ኛ በመሆን አጠናቀዋል።
 
በአዋቂ ሴቶች ምድብ በተደረገው የ10ኪ.ሜ የጃንሜዳ ውድድር
1ኛ) ዘውዲቱ አደራው 34:48.71 ከአማራ ክልል
2ኛ) ትዕግስት ጌትነት 34:50.54 ከአ/ዊል/ማ
3ኛ) ገበያነሽ አያሌው 34:51.57 ከመከላከያ
 
በአዋቂ ወንዶች የ10 ኪ.ሜ ውድድር
1ኛ ንብረት መላክ 30:08.92 ከአማራ ማረሚያ
2ኛ ዳንኤል ሲሚዪ 30:12.22 ከኬንያ 
3ኛ ተሬሳ ቶለሳ 30:20.68 ከኦሮ/ደንና ዱር 
 
ሴቶች ምድብ በተካሄደው የስድስት ኪ.ሜ ውድድር
1ኛ የወጣችው ለምለም ንብረት 20:23.18 አ/ብ/ቁተ
2ኛ በመሆን ያጠናቀቀችው የሲዳማ ቡናዋ አንችንአሉ ደሴ 20:31.29
3ኛ በመሆን ያጠናቀቀችው ደ’ሞ መዲና ኢሳ 20:3169 ከአማራ ማረሚያ ነው።
 
የ8 ኪ.ሜ የወጣት ወንዶች ውድድር
1ኛ በረከት ዘለቀ 23:59.21 ከአማራ ክልል፣
2ኛ ገበየሁ በላይ 24:00.84 ከአማራ ክልል፣
3ኛ ጭምዴሳ ደበሌ 24:02.37 ከኦሮሚያ ክልል
 
Similar Posts
Latest Posts from