37ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ውድድር ውጤት ጥር 17/2012 ዓ.ም.

ተ.ቁ. ካታጎሪ የግል አሸናፊ ክልል/ከተማ አስተዳደር፣ክለብ ሰዓት ደረጃ የቡድን አሸናፊ ነጥብ ደረጃ
1. 6 ኪሎ ሜትር ወጣት ሴቶች በቀለች ተክሉ ኦሮሚያ ክልል 21፡30.17 1ኛ አማራ ከልል 34 1ኛ
መላክናት ውዱ አማራ ክልል 21፡33.88 2ኛ
አሚናት አህመድ ሃዋሣ ከነማ 21፡35.64 3ኛ ኦሮሚያ ክልል 34 2ኛ
መዲና ኢሣ አማራ ማረሚያ 21፡35.88 4ኛ
ሮቢ ዲዳ ኦሮሚያ ክልል 21፡40.73 5ኛ ኢት/ኤሌትሪክ 91 3ኛ
አለሚቱ ታሪኩ አዳማ ከተማ 21፡41.04 6ኛ
2. 8 ኪሎ ሜትር ወጣት ወንዶች በሪሁ አረጋዊ ሱር ኮንስትራክሽን 24፡39.56 1ኛ አማራ ክልል 16 1ኛ
በረከት ዘለቀ አማራ ክልል 24፡47.04 2ኛ
አዲስ ይሁኔ አማራ ክልል 24፡55.21 3ኛ ኦሮሚያ ክልል 58 2ኛ
እንየው ንጋት አማራ ክልል 24፡55.90 4ኛ
ትዕግስቱ ምህረቱ አዳማ ከተማ 25፡00.38 5ኛ ጉና ንግደ 89 3ኛ
አሊ አብዱልመና ደቡብ ፖሊስ 25፡03.06 6ኛ
3. 10 ኪሎ ሜትር አዋቂ ሴቶች ፅጌ ገ/ሰላማ ትግራይ ፖሊስ 35፡06.78 1ኛ አማራ ክልል 31 1ኛ
ፎቴን ተስፋይ መሰቦ ሲሚንቶ 35፡18.08 2ኛ
ሹሬ ደምሴ ኦሮሚያ ፖሊስ 35፡26.42 3ኛ መሶቦ ሲሚንቶ 41 2ኛ
ዘውዲቱ አዳራው አማራ ክልል 35፡34.08 4ኛ
አስናቀች አወቀ አማራ ክልል 35፡45.49 5ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ 59 3ኛ
ዘነቡ ፍቃዱ ኦሮሚያ ፖሊስ 35፡58.44 6ኛ
4. 10 ኪሎ ሜትር አዋቂ ወንዶች ንብረት መላክ አማራ ክልል 30፡57.62 1ኛ አማራ ክልል 28 1ኛ
አስረሴ ጌታሁን አማራ ማረሚያ 31፡05.89 2ኛ
ዲዳ ለማ ኦሮሚያ ክልል 31፡10.61 3ኛ ኢት/ኤሌተሪክ 95 2ኛ
ገብሬ እርቅይሁን አማራ ክልል 31፡16.14 4ኛ
ኃ/ማርያም አማረ ፌዴራል ማረሚያ 31፡23.93 5ኛ መከላከያ 114 3ኛ
ሙላት ባዘዘው ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ 31፡24.93 6ኛ
5. ድብልቅ ሪሌ 23፡10.16 1ኛ ኦሮሚያ ክልል
23፡12.55 2ኛ ኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች
23፡18.21 3ኛ አዳማ ከተማ
23፡18.53 4ኛ አማራ ክልል
23፡19.16 5ኛ መሰቦ ሲሚንቶ
23፡21.35 6ኛ ሱሉልታ ከተማ
6. ቬትራን አያሌው እንዳለ ከ50 ዓመት በላይ 1ኛ
ተስፋዬ ጉታ 2ኛ
ኃይሌ ቆርቾ 3ኛ
ደሣለኝ ተገኝ ከ50 ዓመት በታች 1ኛ
ግርማ ወርቁ 2ኛ
ገዛኸኝ ገብሬ 3ኛ

Similar Posts
Latest Posts from