የኢትዮጵያ አጭር፣ መካከለኛ፣ የ3000ሜ.መሠ .፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሁለቱም ፆታ እንዲሁም በአጠቃላይ ውጤት በመከላከያ አትሌቲክስ ክለብ አሸናፊነት ተጠናቋል።
የውድድር ዓይነት 1500 ሜትር ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ታደሰ ለሚ | ኦሮ/ውሃ ሥራዎች | 3፡47.3 |
2ኛ | መልካሙ ዘገየ | ሀዋሣ ከነማ | 3፡47.7 |
3ኛ | ወገኔ አዲሱ | ጥሩነሽ ዲባባ | 3፡48.1 |
የውድድር ዓይነት 200 ሜትር ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት 3፡30 ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ጂንካ ለቡኮ | መከላከያ | 21.6 |
2ኛ | በድሩ መሀመድ | መከላከያ | 21.9 |
3ኛ | ኢብራሂም ኡስማን | መስፍን ኢንጅነሪግ | 22.1 |
የውድድር ዓይነት 200 ሜትር ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት 3፡10 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ሰአዳ ሲራጅ | መከላከያ | 24.8 |
2ኛ | ፋዬ ፍሬይሁን | መከላከያ | 25.0 |
3ኛ | አማረች ዛጐ | ደቡብ ፖሊስ | 25.4 |
የውድድር ዓይነት 1500 ሜትር ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት 3፡50 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ታዱ ተሾመ | ደቡብ ፖሊስ | 4፡14.4 |
2ኛ | አያል ዳኛቸው | መከላከያ | 4፡14.7 |
3ኛ | በቃሉ አበበ | ዱከም | 4፡15.7 |
የውድድር ዓይነት 4X 100 ሜትር ሪሌ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት 4፡10 ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | መከላከያ | 42.1 | |
2ኛ | ሰበታ ከተማ | 42.4 | |
3ኛ | ኢት/ወጣ/ስፖ/አካዳሚ | 42.6 |
የአጭር፤የመካከለኛ፤ የ3000 ሜ መሠ.፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሸናፊዎች
የውድድር ዓይነት ጦር ውርወራ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት 2፡40 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | አበባ አበረ | ደቡብ ፖሊስ | 45.83 |
2ኛ | መሱ ዲማራ | ሲዳማ ቡና | 44.58 |
3ኛ | ቤር አኮች | ጥሩነሽ ዲባባ | 43.77 |
የውድድር ዓይነት 4X400 ድብልቅ ሪሌ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት ፆታ ወ/ሴ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | መከላከያ | 3፡29.8 | |
2ኛ | ኢት/ንግድ ባንክ | 3፡30.2 | |
3ኛ | ኢት/ኤሌትሪክ | 3፡30.5 |
የውድድር ዓይነት 4X100 ሜትር ሪሌ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት 4፡20 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | መከላከያ | 48.4 | |
2ኛ | ሲዳማ ቡና | 48.8 | |
3ኛ | ሀዋሳ ከነማ | 50.8 |
የውድድር ዓይነት ከፍታ ዝላይ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 12/04/12 ሰዓት 2፡30 ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ዱኘ ሌም | ሲዳማ ቡና | 2.10 |
2ኛ | አጁሉ አንበሴ | ኢት/ወጣ/ስፖ/አካዳሚ | 2.00 |
3ኛ | ስቴቨን ያዋል | ኢት/ኤሌትሪክ | 2.00 |