የአጭር፤የመካከለኛ፤ የ3000 ሜ መሠ.፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሸናፊዎች
የውድድር ዓይነት 10,000 ሜትር እርምጃ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 1፡15 ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ዮሐንስ አልጋው | ብሔራዊ | 42፡33.0 |
2ኛ | ታድሎ ጌጡ | አማራ ማረሚያ | 42፡33.7 |
3ኛ | ይታያል ታዘብ | መከላከያ | 42፡35.0 |
የውድድር ዓይነት 10,000 ሜትር እርምጃ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 1፡00 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | የኋልዬ በለጠው | ብሔራዊ | 44፡37.6 |
2ኛ | አይናለም እሸቱ | ፌዴራል ማረሚያ | 49፡32.7 |
3ኛ | እረገአት አብርሃቶም | ፌዴራል ማረሚያ | 49፡60.0 |
የውድድር ዓይነት 400 ሜትር ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 3፡00 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ሽምብራ መኮንን | መከላከያ | 56.2 |
2ኛ | ፅጌ ድጉማ | ኢት/ንግድ ባንክ | 56.3 |
3ኛ | ምስጋና ኃይሉ | ኢት/ኤሌትሪክ | 56.7 |
የውድድር ዓይነት 400 ሜትር ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 3፡10 ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | አብዱራህማን አብዱ | ሀዋሣ ከነማ | 47.2 |
2ኛ | ሞሲሳ ስዩም | ሰበታ | 47.4 |
3ኛ | ሚካኤል ደረጀ | ኦሮ/ፖሊስ | 47.8 |
የውድድር ዓይነት 4X800 ሜትር ሪሌ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 3፡30 ፆታ ወ/ሴ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ሲዳማ ቡና | 7፡58.9 | |
2ኛ | መስፍን ኢንጅነሪግ | 7፡59.7 | |
3ኛ | መከላከያ | 8፡00.4 |
የውድድር ዓይነት 100 ሜ መሠ. ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 3፡50 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ሄርጴ ድርብሳ | ሰበታ ከተማ | 14.5 |
2ኛ | ገበያነሽ ገዴቻ | መከላከያ | 14.8 |
3ኛ | እቴነሽ ገ/ሚካኤል | መከላከያ | 15.0 |
የውድድር ዓይነት ከፍታ ዝላይ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 2፡40 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | አርአያት ዲቦ | ሀዋሣ ከነማ | 1.75 |
2ኛ | ኛሪየክ ሩት | ኢት/ወጣ/ስፖ/አካዳሚ | 1.60 |
3ኛ | ኪሩ ኡማን | ሀዋሣ ከነማ | 1.55 |
የውድድር ዓይነት ጦር ውርወራ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ኡቶ ኦኬሉ | ሲዳማ ቡና | 70.11 |
2ኛ | ኡባንግ ኡባንግ | መከላከያ | 68.34 |
3ኛ | ሽፈራው ሽኑካ | ሲዳማ ቡና | 63.27 |
የውድድር ዓይነት 110 ሜ መሠ. ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 11/04/12 ሰዓት 4፡00 ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ኢብራሂም ጀማል | ሀዋሣ ከነማ | 14.5 |
2ኛ | በኃይሉ አለምሰገድ | መከላከያ | 14.5 |
3ኛ | ሳሙኤል እሱባለው | መከላከያ | 15.0 |