በርካታ የፍፃሜና የማጣሪያ ውድድሮችን ሲያካሂድ በእለቱ ፍፃሜያቸውን ያገኙ የውድድር ተግባራት፡-

በስሉስ ዝላይ ሴቶች
1ኛ አጁዳ ኡመድ ከመከላከያ በ12.49 ሜ.
2ኛ አርአያት ዲቦ ከሀዋሳ ከነማ በ12.38 ሜ.
3ኛ አማር ኡቶ ከሀዋሳ ከነማ በ12.02 ሜ.
በአሎሎ ውርወራ ወንዶች
1ኛ ናናዌ ጊንዳባ ከጥሩነሽ ዲባባ በ13.73 ሜ.
2ኛ ዝናቡ አሰፋ ከመከላከያ በ13.15 ሜ.
3ኛ ፀጋዬ ተመስገን ከመከላከያ በ12.62 ሜ.

በ800 ሜትር ወንዶች
1ኛ ዳንኤል ወልዴ ከዘቢዳር በ1፡48.2
2ኛ ጫላ ደፈሌ ከኦሮ/ውሃ ስራዎች በ1፡48.5
3ኛ ጣሶ ያዳ ከዱከም ከተማ በ1፡49.7

በ800 ሜትር ሴቶች
1ኛ ሂሩት መሸሻ ከሲዳማ ቡና በ2፡02.65
2ኛ ወርቁሃ ጌታቸው ከመከላከያ በ2፡04.68
3ኛ ወርቅነሽ መለሰ ከሲዳማ ቡና በ2፡05.95

በምርኩዝ ዝላይ ወንዶች
1ኛ መዝገቡ ቢራራ ከመከላከያ በ4.10 ሜ.
2ኛ ተከተል ታደሰ ከመከላከያ በ3.90 ሜ.
3ኛ አበበ አይናለም ከኢት/ኤሌትሪክ በ3.80 ሜ.

100 ሜትር ሴቶች
1ኛ ፋዮ ፍሬይሁን ከመከላከያ በ12.3
2ኛ ኤቢሴ ከበደ ከሰበታ ከተማ በ12.4
3ኛ አስቴር ቱናና ከሀዋሳ ከነማ በ12.6

በ100 ሜትር ወንዶች
1ኛ በድሩ መሀመድ ከመከላከያ በ10.6
2ኛ አብዱ ዋሲሁን ከአማራ ማረሚያ በ10.9
3ኛ ኢትዮጵያ አንዶም ከመከላከያ በ11.1

በ3000ሜትር መሰናክል ወንዶች
1ኛ አብርሃም ስሜ ከሀዋሳ ከነማ በ8፡34.9
2ኛ ታደሰ ታከለ ከጥሩነሽ ዲባባ በ8፡39.4
3ኛ ኃ/ማርያም አማረ ከፌደ/ማረሚያ በ8፡46.0 ውጤት በማስመዝገብ ሲያሸንፉ ሻምፒዮናውም 
በነገው እለት በሶስት የፍፃሜና አስር የሚደርሱ የማጣሪያ ውድድሮችን ለማካሄድ በመርሃ ግብሩ አካቷል፡፡ 

Similar Posts
Latest Posts from