የአጭር፤የመካከለኛ፤ የ3000 ሜ መሠ.፣ እርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሸናፊዎች
የውድድር ዓይነት ስሉስ ዝላይ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 07/04/12 ሰዓት 2፡30 ፆታ ወንድ
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | አዲር ጉር | መከላከያ | 15.79 |
2ኛ | ቢኒኒ አንበሴ | ኢት/ንግድ ባንክ | 15.53 |
3ኛ | ዳንኤል ለማ | ኢት/ንግድ ባንክ | 15.09 |
የውድድር ዓይነት አሎሎ ውርወራ ቦታ አ/አ ስታድየም ቀን 07/04/12 ሰዓት 2፡30 ፆታ ሴት
ደረጃ | የተወዳዳሪው ስም | ክለብ | ያስመዘገበዉ
ሰዓት/ርቀት/ ከፍታ |
1ኛ | ዘርጋ ኡስማን | ሲዳማ ቡና | 12.65 |
2ኛ | ሰላማዊት ማሬ | ደቡብ ፖሊስ | 11.46 |
3ኛ | መሠረት ከበደ | መከላከያ | 11.33 |