በአጠቃላይ 2 ወርቅ፣ 5 ብር እና 1 ነሃስ ድምር 8 ሜዳልያ በማግኘት ኢትዮጵያ ከአለም 5ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዛ የዘንድሮውን 17ኛ የዶኃ የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድንቅ ሁኔታ አጠናቃለች፡፡

 

10,000 ሜትር ወንዶች 
ዮሚፍ ቀጄልቻ 26፡49.34  2ኛ ብር 
አንዳምላክ በልሁ በ26፡56.71  5ኛ፣
ሃጎስ ገ/ህይወት በ27፡11.37  9ኛ
በወንዶች ማራቶን፣
 ሌለሣ ዴሲሳ 2:10.40  ወርቅ፣
2ኛ ሞስነት ገረመው 2:10.44 ብር፣

በ1,500 ሜ ሴቶች

ጉዳፍ ፀጋይ  3ኛ

5,000 ሜ ሴቶች

ፀሐይ ገመቹ 14:29.60 4ኛ
ፋንቱ ወርቁ 14:40.47 6
ሃዊ ፈይሣ  14፡44. 8ኛ

3000 ሜ/መሰ ወንድ
ለሜቻ ግርማ  8:01.36  ብር፣  2ኛ

በ10,000 ሜ ሴቶች፣
ለተሰንበት ግደይ 2ኛ ብር

በ5,000 ሜ ወንዶች፣

ሙክታር ኢድሪስ፣ 12፡58.85   ወርቅ  1ኛ
ሰለሞን ባረጋ፣ 12፡59.70    ብር፣    2ኛ
ጥላሁን ኃይሌ፣ 13፡0229         4ኛ

Similar Posts
Latest Posts from