በዚህ የማጣሪያ ውድድር ላይ የሚሳተፉ  አትሌቶች

ጌትነት ዋለ እ.ኤ.አ ጁላይ 12/2019 ሞናኮ ላይ 8፡05.51 የሆነ የግሉ ጥሩ ሰዓት አለው፤
ጫላ በዩ ጁን 16/2019 ሞሮኮ ራባት ላይ 8፡06.48 አለው፣
ለሜቻ ግርማ ብራሰልስ ቤልጅየም ላይ ሴፕቴምበር 6/2019 8፡07.66 አለው፣
ታከለ ንጋቴ ተወዳዳሪዎቻችን ናቸው፡፡

  • ጌትነት ዋለ 8፡12.96 በሆነ ሰዓት ከምድቡ 1ኛ ሆኖ አልፏል፤
  • ለሜቻ ግርማ 8:16.64 ከምድቡ 1ኛ ሆኖ አልፏል፡፡
  • በሶስተኛው ምድብ፣ ጫላ በዩ 8፡21.09 በሆነ ጊዜ 4ኛ ሆኗል ከምድቡ፤ ለፍፃሜም አልፏል፡፡
  • ታከለ ንጋቴ ሁለት ጊዜ ወድቆ ተነስቶ 13ኛ ሆኖ ጨርሷል፡፡

Similar Posts
Latest Posts from