በጣም አስቸኳይ ማሳሰቢያ!

በ17ኛው የዶኃ አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የተካፈሉ የማራቶን አትሌቶቻችን በሙሉ ለጤንነትና ለአስተዳደራዊ አሰራር ሲባል ከ3 ወር በፊት ምንም አይነት ውድድር ማድረግ እንደሌለባቸው በዶኃ የተገኘው የፌዴሬሽኑ አመራር ወሰኗል። ይህንን ውሳኔ የሚመለከታቸው ሁሉ እንዲያከብሩ በጥብቅ አሳስቧል። ውሳኔውን መተላለፍ ከበድ ያለ እርምጃ እንጀሚያስከትልም ተገልጿል።

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

Similar Posts
Latest Posts from