የ48ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 2ኛ ቀን ውሎ2ኛው ቀን ውጤት፣

400 ሜ ወንድ ፍፃሜ፣
1ኛ አብዱራህማን አብዱ ኦሮ/ክልል፣ 46.15
2ኛ ኤፍሬም መኮንን፣ ኢትዮ/ኤሌ 46.52
3ኛ ሙስጠፋ ኢደኦ፣ ኦሮ/ክልል፣ 46.75

ስሉስ ዝላይ ሴት ፍፃሜ፣
1ኛ አጁዳ ኡመድ፣ መከላከያ፣ 12.70 ሜ
2ኛ አራያት ዲቦ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 12.65 ሜ
3ኛ አማር ኡባንግ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 12.51 ሜ

100 ሜ ሴት፣
1ኛ ወርቄ ኩማሎ፣ ኢት/ን/ባንክ፣ 12.07
2ኛ ሰዓዳ ሲራጅ፣ መከላከያ፣ 12.11
3ኛ ኤቢሴ ከበደ፣ ኦሮ/ክልል፣ 12.40

100 ሜ ወንድ
1ኛ ናታን አበበ፣ ኢት/ኤሌክትሪክ፣ 10.70
2ኛ ቴዎድሮስ አጥናፉ፣ ሲዳማ ቡና፣ 10.79
3ኛ አብዱልሰታር ከማል፣ ኦሮ/ክልል፣ 11.12 በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል።

400 ሜ ሴቶች፣
1ኛ ወርቅነሽ መለሰ ሲዳማ ቡና 53.40
2ኛ ምሥጋና ኃይሉ ኢት/ ኤሌትሪክ፣ 53.66
3ኛ ፅጌ ድጉማ ኢት/ን/ባንክ 54.28

ዲስከስ ሴት፣
1ኛ መርሃዊት ፀሐዬ ኢት/ን/ባንክ 42.76 ሜ
2ኛ ዙርጋ ኡስማን ሲዳማ 39.31 ሜ
3ኛ አለሚቱ ተ/ስላሴ ኢት/ን/ባንክ 39.23 ሜ በሆነ ርቀት አሸናፊ ሆነዋል።

Similar Posts
Latest Posts from