12ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተጠናቀቀ

የሴት አሸናፊዎች

1ኛ ስንቄ ደሴ ከፌደራል ማረሚያ በ1:15:05
2ኛ ፀሃይ ደሳለኝ ከኢት/ን/ባንክ በ1:15:08
3ኛ ውባለም ባሳዝነው ከኢት/ን/ባንክ በ1:15:22

የሴት ቡድን አሸናፊዎች

1ኛ ኢት/ንግድ ባንክ በ16 ነጥብ
2ኛ ፌደ/ፖሊስ በ48 ነጥብ
3ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ በ49 ነጥብ

የወንድ አሸናፊዎች

1ኛ ኃ/ማርያም ኪሮስ ከኦሮ/ፖሊስ በ1:05:03
2ኛ ለሚ ዱሜቻ ከኢት/ኤሌትሪክ በ1:05:07
3ኛ ገብሬ ሮባ በግል በ1:05:13

የወንድ ቡድን አሸናፊዎች

1ኛ ኢትዮጵያ ኤሌትሪክ በ25 ነጥብ
2ኛ ኦሮሚያ ፖሊስ በ30 ነጥብ
3ኛ መከላከያ በ98 ነጥብ

 

Similar Posts
Latest Posts from