ለ3ኛ ጊዜ በትግራይ ክልላዊ መንግስት መቐለ ከተማ 14/07/2011 በድምቀት የተክፈተው ሀገር አቀፍ የትምህርት ቤቶች ስፖርት ውድድር በአትሌቲክስ ውድድር ሲጀመር በእለቱ ተካሂደው ፍፃሜ ያገኙ ውድድሮች፦

በ5000ሜትር ሴቶች
1ኛ አስረስ የጥምብላ ከአማራ በ16፡55.99
2ኛ ሙሉ ማህተም ከአማራ በ16:56.28
3ኛ መሀሪት ዘርአይ ከትግራይ በ16፡58.33

በስሉስ ዝላይ ሴቶች
1ኛ ኤደን አማረ ከኦሮሚያ በ11.65
2ኛ መንበረ አሰፋ ከኦሮሚያ በ11.01
3ኛ ሙሉ ብርሃን ከአማራ 10.93

በዲስከስ ውርውራ ወንዶች
1ኛ ደጉ ተሾመ ከኦሮሚያ በ35.19
2ኛ ሞላ በካሪስ ከአማራ በ34.81
3ኛ ናትናኤል ይታየው ከአማራ በ34.29

በ10000ሜትር ወንዶች
1ኛ አንደበት አረጋ ከአማራ በ30፡32.28
2ኛ ተሬቻ ቶሎሳ ከኦሮሚያ በ30፡37.05
3ኛ ያሬድ ጌታሁን ከትግራይ በ30:40.26 ፍፃሚያቸውን ሲያገኙ በርካታ የመም ውድድሮችም ማጣሪያ ተደርጓል። ውድድሩ በአትሌቲክስ ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚካሄድ ይሆናል።

 

 

 

 

 

 

 

Similar Posts
Latest Posts from