የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ካውንስል ሰሞኑን በዶሃ – ኳታር ተሰብስቦ እ.ኤ.አ ከ2020 የቶክዮ ኦሎምፒክ ጀምሮ የ5,000 ሜትር ሩጫ ውድድርን ከዲያመንድ ሊግ መሰረዙን ማስታወቁን አስመልክቶ ዛሬ መጋቢት 5/2011 ዓ. ም. በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ተቃውሞውን ለአለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ፕሬዝደንት፣ ለአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን እና ለምሥራቅ አፍሪካ አትሌቲክስ ሪጅን አስታወቀ፡፡
ዝርዝሩን ከሥር ይመልከቱ፤