4ኛው የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የ5 ኪሜ የጎዳና ሩጫ ውድድር ዛሬ የካቲት 17/2011 ዓም በአዲስ አበባ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ከማለዳው 3:00 ሰዓት ላይ በድምቀት ተከናውኗል።
በዚህም መሠረት፣

በወንዶች፣
1ኛ ተስፋሁን አካልነው ከመከላከያ 14:37.61
2ኛ ብርሃን ወንድሙ ከኢትዮ/ኤሌክትሪክ 14:38.66
3ኛ ጅራታ ሌሊሣ ከቢሾፍቱ ከተማ 14:45.30
4ኛ ኃ/ማርያም አማረ ከፌዴ/ማረሚያ 14:51.41
5ኛ ንጋቱ ጌትነት ከኢትዮ/ኤሌክትሪክ 14:52.34
6ኛ ተሰማ መኮንን ከፌዴ/ማረሚያ 14:54.26

በሴቶች፣
1ኛ ዳባሽ ከልሌ ከሱር ኮንስትራክሽን 16:54.42
2ኛ አበራሽ ምንስዎ ከሱር ኮንስትራክሽን 16:54.70
3ኛ መድኀን ገ/ስላሴ ከኢትዮ/ን/ባንክ 17:00.10
4ኛ ፋንቱ ሹጊ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ 17:04.62
5ኛ አለም ፀጋይ ከኦሮሚያ ፖሊስ 17:11.04
6ኛ ልቅና አምባው ከፌዴ/ፖሊስ 17:15.56

በህብረተሰብ ተሳትፎ፣
ወንዶች፣
1ኛ ታምራት ለገሰ ከጳውሎስ ሆ/ል
2ኛ ዶ/ር ጀይላን ባህጃ ከኢትዮ/ህክምና ማ
3ኛ ዮናስ ፍስኃ ከዞላ ኢንተ/ሆቴል

ሴቶች፣
1ኛ ሎራኒ ስቶቲየር ከአሰላ
2ኛ ነፃነት ወንድሙ ከጤና መድህን ኤጀንሲ
3ኛ ሰናይት ጉተማ ከኢትዮ ላይፍ ኢንሹራንስ

Image may contain: 1 person, standing, outdoor and text
Similar Posts
Latest Posts from