በተከለከሉ የስፖርት አበረታች መድኃኒቶች አጠቃቀም ምክንያት የአትሌቶች እገዳ!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ቁጥጥር ጽ/ቤት ዛሬ ጥቅምት 14/2011 ዓ. ም. ይፋ ባደረገው ዜና መግለጫው መሰረት በስፖርት የተከለከሉ አበረታች መድኃኒቶችን በተጠቀሙ ሁለት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች
1) አትሌት ጫልቱ ሹሜ፣
2) አትሌት ብርቱካን አደባ ላይ የወሰደውን እርምጃ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሚደግፍ ሲሆን አትሌቶች እርምጃ ከሚወሰድባቸው አትሌቶች በመማር ንጹህ የአትሌቲክስ ስፖርትን የሚደግፉና ራሳቸውን ከአልባሌና ከህገወጥ ተግባር እንዲጠብቁ ያሳስባል፡፡

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

 

 

 

Similar Posts
Latest Posts from