የ4ቀን የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና 6ኛው ሃገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች ስፖርት ስልጠና ምዘና የመጨረሻው ቀን የአትሌቲክስ ውጤት፣
የአሌቲክስ 7 ውጤቶች፤
100 ሜ መሠ ሴቶች
1ኛ ሊዲያ ኤፍሬም ከአ/አበባ 17.50 ወርቅ
2ኛ ሰብለ እሸቴ ከአማራ 17.76 ብር
3ኛ ሳምራዊት ማቴዎስ ከአ/አበባ 18.53 ነሃስ3,000 ሜ ወንዶች
1ኛ ምርኩዜ ደጄኔ ከደቡብ 8:38.46 ወርቅ
2ኛ ወርቁ ባይሳ ከኦሮሚያ 8:38.72 ብር
3ኛ አልአዛር ተፈራ ከአማራ 8:38.93 ነሃስጦር ውርወራ ወንዶች
1ኛ ያብባል እንደሻው ከአማራ 60.59 ሜ ወርቅ
2ኛ ደምሴ ጂዳ ከኦሮሚያ 46.83 ሜ ብር
3ኛ ሃሮ አሰብ ከኦሮሚያ 46.69 ነሀስአሎሎ ውርወራ ሴቶች
1ኛ ጥሩዬ አማረ ከአማራ 10.80 ሜ ወርቅ
2ኛ አማረች አለምነህ ከአማራ 9:74 ሜ ብር
3ኛ አማረች ጎበና ከኦሮሚያ 9.64 ሜ ነሃስ

ስሉስ ዝላይ ወንዶች
1ኛ ተከተል ሰለሞን ከደቡብ 13.01 ሜ ወርቅ
2ኛ ገመቹ ፀጋዬ ከኦሮሚያ 12.76 ሜ ብር
3ኛ ሃሮ አሌሌ ከኦሮሚያ 12.23 ሜ ነሃስ

3,000 ሜ ሴቶች
1ኛ ድርቤ በዳዳ ከኦሮሚያ 10:21.66 ወርቅ
2ኛ አፀደማርያም አርአያ ከአማራ 10:25.90 ብር
3ኛ ኢክራም ተሾመ ከአማራ 10:36.05 ነሃስ

400 ሜ መሠ ወንዶች
1ኛ 1ኛ ስዩም ጌታነህ ከኦሮሚያ 55.55 ወርቅ
2ኛ ታዲዮስ በላቸው ከኦሮሚያ 59.27 ብር
3ኛ በላይ ጌታሁን ከኦሮሚያ 1:00.84 ነሃስ አግኝተዋል።

 

ጦር ውርወራ ሴት
1ኛ የዝና ፈጠነ ከአማራ 40.31 ሜ ወርቅ
2ኛ ትጓደድ ተሰማ ከአማራ 35.84 ሜ ብር
3ኛ ዱኮ ሄንቆ ከኦሮሚያ 33.95 ሜ ነሃስ400 ሜ መሠ ሴት
1ኛ ሰብለ እሸቴ ከአማራ 1:06.04 ወርቅ
2ኛ ብዙአየሁ አበበ ከአ/አበባ 1:07.25 ብር
3ኛ ታረቀኝ አሉላ ከኦሮሚያ 1:10.24 ነሃስከፍታ ዝላይ ወንድ
1ኛ አማኑኤል ሙሉጌታ ከአማራ 1.62 ሜ ወርቅ
2ኛ ዳንኤል ጠንክር ከአ/አበባ ብር
3ኛ ኢፋ ግርማ እና አሸናፊ ዳንኤል ከኦሮሚያ 1.45 ሜ ነሃስ200 ሜ ሴት
1ኛ ፋሲካ ዋለ ከአማራ 26.00 ወርቅ
2ኛ ፅዮን ወንደሰን ከኦሮሚያ 26.67 ብር
3ኛ ያብስራ ጃርሶ ከደቡብ ነሃስ

200 ሜ ወንድ
1ኛ እሱባለው ሃብቴ ከደቡብ ወርቅ
2ኛ እያሱ ግዛው ከደቡብ ብር
3ኛ ደበሌ መገርሳ ከኦሮሚያ ነሃስ

ርዝመት ዝላይ ሴት
1ኛ አስቴር ቶለሳ ከኦሮሚያ 5.13 ሜ ወርቅ
2ኛ ምህረት ተሰማ ከደቡብ 4.76 ሜ ብር
3ኛ አበበ ጌጡ ከአማራ 4.57 ሜ ነሃስ

1,500 ሜ ሴት
1ኛ ድርቤ በዳዳ ከኦሮሚያ 4:41.93 ወርቅ
2ኛ ምጥን እምነቴ ከአማራ 4:45.29 ብር
3ኛ አክራም ተሾመ ከአማራ 4:48.22 ነሃስ

1,500 ሜ ወንድ
1ኛ ፈይሳ ኡሎ ከኦሮሚያ 3:54.62 ወርቅ
2ኛ ምርኩዜ ደጄኔ ከደቡብ 3:55.15 ብር
3ኛ ሚኪያስ ባረጋ ከደቡብ 3:55.30 ነሃስ

4 በ400 ሜ ድብልቅ ሪሌይ
1ኛ ኦሮሚያ 3:41.46 ወርቅ
2ኛ ደቡብ 3:42.68 ብር
3ኛ አማራ 3:48.48 ነሃስ በማግኘት ውድድሩ ፍፃሜ አግኝቷል።

 

 

Similar Posts
Latest Posts from