በ2ኛው ቀን የ6ኛው ታዳጊ ወጣቶች ስልጠና ምዘና ውድድር 5 ውድድሮች ፍፃሜ አግኝተዋል።

100 ሜ ሴቶች
1ኛ አስቴር ጌታቸው ከደቡብ 12.59 ወርቅ
2ኛ ዮረዳኖስ እያዩ ከአማራ 12.80 ብር
3ኛ ወይንሃረግ ደረጄ ከአማራ 12.93 ነሃስ

100 ሜ ወንዶች
1ኛ ኩሬ ደሳለኝ ከደቡብ 11.01 ወርቅ
2ኛ ጴጥሮስ ተሽቴ ከደቡብ 11.39 ብር
3ኛ ተስፋሁን ገብሬ ከኦሮሚያ 11.75 ነሃስ

ርዝመት ዝላይ ወንዶች
1ኛ ተከተል ሰለሞን ከደቡብ 6.24 ሜ ወርቅ
2ኛ መርከቤ ሽታዬ ከአማራ 6.18 ሜ ብር
3ኛ ዳንኤል ጠንክር ከአ/አበባ 6.17 ሜ ነሃስ ተሸልመዋል።

ከፍታ ዝላይ ሴቶች
1ኛ በሻቱ ቶሌና ከኦሮሚያ 1.26 ሜ ወርቅ
2ኛ ዱካ አንቆ ከኦሮሚያ 1.21 ሜ ብር
3ኛ ስኬት ጌታሁን ከሐረሪ 1.21 ሜ ነሃስ አግኝተዋል።

 የ3ኛ ቀን ውሎ 6 ውድድሮች የተጠናቀቁ ሲሆን በውጤቱ መሠረትም፤

2000 ሜ መሠ ሴት
1ኛ ዳግማዊት ማንደፍሮ ከአማራ 6:55.09 ወርቅ
2ኛ አፀደማርያም አርአያ ከአማራ 7:01.84 ብር
3ኛ እመቤት ሽብሩ ከኦሮሚያ 7:25.34 ነሃስ

ስሉስ ዝላይ ሴት
1ኛ ፅዮን ወንድወሰን ከኦሮሚያ 10.71 ሜ ወርቅ
2ኛ አስቴር ቶለሳ ከኦሮሚያ 10.44 ሜ ብር
3ኛ አበቡ ጌጡ ከአማራ 10.11 ሜ ነሃስ

400 ሜ ሴት
1ኛ አለምነሽ ከበደ ከኦሮሚያ 57.84 ወርቅ
2ኛ ጫልቱ ባሻ ከኦሮሚያ 58.41 ብር
3ኛ ኤፍራታ አንሳ ከኦሮሚያ 59.11 ነሃስ

400 ሜ ወንድ
1ኛ እሱባለው ከበቶ ከደቡብ 48.84 ወርቅ
2ኛ እያሱ ግዛው ከደቡብ 49.91 ብር
3ኛ ባንቴ ሂርጶ ከኦሮሚያ 50.37 ነሃስ

ዲስከስ ውርወራ ወንድ
1ኛ ያብባል እንሻው ከአማራ 38.64 ወርቅ
2ኛ አብዮት ደርቤ ከኦሮሚያ 25.58 ሜ ብር
3ኛ ዱሬሣ ጎበና ከኦሮሚያ 23.73 ሜ ነሃስ

200 ሜ መሠ ወንድ
1ኛ ፍቃዱ ደቻሣ ከኦሮሚያ 6:01.97 ወርቅ
2ኛ ሙሉጌታ ደባሱ ከአማራ 6:02.58 ብር
3ኛ ሰለሞን ፍሬው ከደቡብ 6.03.39 ነሃስ ተሸላሚ ሆነዋል።

Similar Posts
Latest Posts from