በኢፌዲሪ ወ/ስ/ሚ/ር እና በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አስተባባሪነት ነገ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ለሚጀመረውና ለተከታታይ 5 ቀናት ለሚካሄደው 6ኛው የሃገር አቀፍ ታዳጊና ወጣቶች ፕሮጀክት ስልጠና የአትሌቲክስ ምዘና ውድድር በዛሬው እለት ነሃሴ 15/2010 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ የቴክኒክ ስብሰባ በአሰላ ከተማ ወጣቶች ማእከል እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ስብሰባ ላይ ከክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ የአትሌቲክስ ቡድን መሪዎች፣ አሰልጣኞችና ዳኞች ተካፋይ ናቸው።

Similar Posts
Latest Posts from