በ3ኛው ቀን ምሽት 3፡00 ሰዓት ላይ በተካሄደው የሴቶች 800 ሜ. ፍጻሜ ድርቤ ወልተጂ የሃገሯን ሪከርድ በማሻሻል 1፡59.74 በሆነ ጊዜ 1ኛ በመውጣት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ ለራሷና ለሃገሯ ማስመዝገብ ችላለች፡፡

ፍሬህይወት ኃይሉ 2፡02.80 በሆነ ጊዜ በመግባት 5ኛ ደረጃን ይዛ ዲፕሎማ አስመዝግባለች፡፡

ድርቤና ፍሬ እንኳን ደስ አላችሁ!!!

ስለሺ ብሥራት – ከፊንላንድ – ቴምፕር 2010

Similar Posts
Latest Posts from