100 ሜ. መሰ. ሴት     
1ኛ. ሂርጴ ድሪብሳ ኦሮ/ክልል 14.62
2ኛ. አለሚቱ አሰፋ ኦሮ/ክልል 14.79
3ኛ. መስከረም ግዛው ኦሮ/ክልል 15.06 በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል።

100 ሜ. ሴት
1ኛ. መሰረት ጉደራ ሲዳማ ቡና 11.76
2ኛ. ፋዬ ፍሬይሁን መከላከያ 11.98
3ኛ. ወርቄ ኩማሎ ሲዳማ ቡና 12.14

110 ሜ. መሰ. ወንድ
1ኛ. ክንዮን ምርቱ ሲዳማ ቡና 13.93
2ኛ. ኢብራሂም ጀማል ኦሮ/ክልል 14.17
3ኛ. ሳሙኤል እሱባለው መከላከያ 14.25 በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል።

100 ሜ. ወንድ
1ኛ. ናታን አበበ ኢትዮ/ኤሌክትሪክ 10.53
2ኛ. አብዱ ዋሲሁን አማራ ማረሚያ 10.67
3ኛ. ቴዎድሮስ አሸናፊ ደቡብ ክልል 10.94 በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል።

ምርኩዝ ዝላይ ወንድ
1ኛ. አበበ አይናለም አማራ ክልል 3.40 ሜ.
2ኛ. እንየው ሽፈራው አማራ ክልል 3.40 ሜ.
3ኛ. አብዲሳ በዳሶ ኦሮሚያ ክልል 3.30 ሜ. በመዝለል አሸንፈዋል።

አሎሎ ውርወራ ሴት
1ኛ. ሩታ አስመላሽ መከላከያ 11.37 ሜ.
2ኛ. ብርቱካን ንጉሴ ኦሮሚያ ክልል 11.07 ሜ.
3ኛ. መርሃዊት ፀሃዬ ኢት/ን/ባንክ 10.66 ሜ. በመወርወር አሸንፈዋል።

መዶሻ ውርወራ ወንድ፤
1ኛ. ከበደ ጩባ ሲዳማ ቡና 46.54 ሜ.
2ኛ. ለማ ከተማ ሲዳማ ቡና 45.45 ሜ.
3ኛ. ምንተስኖት አበበ አዲስ አበባ 42.81 ሜ. በመወርወር አሸንፈዋል።

 

Similar Posts
Latest Posts from