6ኛው የኢትዮጵያ ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ግንቦት 15/2010 ዓ.ም. ከማለዳው 2:00 ሰዓት ላይ በአሰላ አረንጓዴው ስቴድዮም በድምቀት ተጀምሯል።

በዚህ ውድድር ፍፃሜ ካገኙ ውድድሮች መካከል፦

10,000 ሜትር ወንዶች
1ኛ. በሪሁ አረጋዊ ከሱር ኮንስትራክሽን ስፖርት ክለብ በ29፡36.67
2ኛ. ኦሊቃ አዱኛ ከኦሮሚያ ክልል በ29:37.12
3ኛ. ፀጋዬ ኪዳኑ ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጅነሪንግ ክለብ በ29:38.60 በሆነ ጊዜ አሸናፊ ሆነዋል።
Similar Posts
Latest Posts from