ቅዳሜ ሚያዝያ 4/2010 ዓ. ም. በሻንጋይ በተካሄደው የዲያመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች ሳሙኤል ተፈራና አማን ወጤ በ1,500፣ ሙክታር ኢድሪስ፣ ንብረት መላክና አባዲ ሃዲስ በ5,000 ሜትር፣ ብርቱካን አዳሙና ማሪቱ ከተማ በ3,000 ሜትር መሰናክል ተካፋዮች ሆነው ጥሩ ውጤቶችን አስመዝግበዋል፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ!! ብለናል፡፡

Similar Posts
Latest Posts from