የ47ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጨረሻው ቀን  ሚያዝያ 14/2010 ዓ. ም. ውጤት ከዚህ እንደሚከተለው ነው፤

በ1,500 ሜትር ወንዶች፣

1ኛ ሣሙኤል ተፈራ፣ ከኦሮሚያ ክልል፣ በ3፡36.04 በሆነ ሰዓት፣ (Ch. R)

2ኛ.  ተሬሳ ቶሎሳ፣ ከኦሮሚያ ክልል፣ በ3፡38.66 በሆነ ጊዜ፣

3ኛ. መለስ ንብረት፣ አማራ ክልል፣ በ3፡39.18 በሆነ ጊዜ በማሸነፍ ውድድሩን አጠናቀዋል፡፡

4 በ400 ሜትር ዱላ ቅብብል ወንዶች፣

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል፣ በ3፡09.11፣

2ኛ. ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ በ3፡12.28፣

3ኛ. ደቡብ ክልል፣ በ3፡ 12.55 በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል፡፡

 

5,000 ሜትር ሴቶች፣

1ኛ. ሃዊ ፈይሳ – ከመከላከያ ስፖርት ክለብ፣ በ15፡31.46

2ኛ. መስከረም ማሞ፣ ከኦሮሚያ ክልል፣ በ15፡31.53

3ኛ. ደስታ ቡርቃ፣ ከደቡብ ክልል፣ በ15፡36.22 በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል፡፡

ጦር ውርወራ ሴቶች፣

1ኛ. ብዙነሽ ታደለ፣ ከመከላከያ ስፖርት ክለብ፣ 44.51 ሜትር፣

2ኛ. ሉጂና ታፈሰ፣ ከፌዴ/ማረሚያ፣ 43.80 ሜትር፣

3ኛ. አልማዝ ንጉሴ፣ ከመከላከያ ስፖርት ክለብ፣ 43.50 ሜትር በመወርወር አሸናፊ ሆነዋል፡፡

በ3,000 ሜትር መሰናክል ወንዶች፣

1ኛ. ጌትነት ዋለ፣ ከኢት/ወ/ስ/አካዳሚ፣ በ8፡28.98 (Ch. R)

2ኛ. ኃ/ማርያም አማረ፣ ከፌዴ/ማረሚያ፣ 8፡35.15

3ኛ. ጅግሳ ቶለሳ፣ ከኦሮሚያ ክልል፣ 8፡36.71 በሆነ ጊዜ አሸናፊ ሆነዋል፡፡

1,500 ሜትር ሴቶች፣

1ኛ. በሱ ሳዶ፣ ከኦሮሚያ ክልል፣ በ4፡12.79

2ኛ. አክሱማዊት እምባዬ፣ ከፌዴ/ማረሚያ፣ በ4፡14.57

3ኛ. ዳዊት ስዩም፣ ከመከላከያ፣ 4፡16.27 በሆነ ጊዜ አሸንፈዋል፡፡

5,000 ሜትር ወንዶች፣

1ኛ. ጌታነህ ሞላ፣ ከመከላከያ፣ በ13፡31.41 (Ch. R)

2ኛ. ኃይማኖት አለሙ፣ ከፌዴ/ማረሚያ ቤት፣ በ13፡32.31

3ኛ. ሰለሞን ባረጋ፣ ከደቡብ ፖሊስ፣ በ13፡33.39 ጊዜ አሸንፈዋል፡፡

4 በ100 ሜትር ዱላ ቅብብል፣ ሴቶች፣

1ኛ. መከላከያ ስፖርት ክለብ፣ በ47.44

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል፣ በ47.99

3ኛ. ሲዳማ ቡና፣ በ48.32 በሆነ ጊዜ ማሸነፍ ችለዋል፡፡

 

4 በ100 ሜትር ዱላ ቅብብል ወንዶች፣

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል፣ 41.39

2ኛ. መከላከያ ስፖርት ክለብ፣ 41.82

3ኛ. ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ፣ 42.10 በሆነ ጊዜ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡

 

4 በ400 ሜትር ዱላ ቅብብል ሰቶች፣

1ኛ. ኦሮሚያ ክልል፣ በ3፡38.90

2ኛ. ሲዳማ ቡና፣ በ3፡40.24

3ኛ. መከላከያ፣ በ3፡40.87 በሆነ ጊዜ አሸናፊዎች ሆነዋል፡፡


የሁለቱም ጾታ አጠቃላይ ዋንጫ አሸናፊዎች፤

በሴቶች አጠቃላይ አሸናፊዎች፣

1ኛ. መከላከያ ስፖርት ክለብ በ158 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ፣

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል፣ በ148 ነጥብ፣

3ኛ. ኢት/ንግድ ባንክ፣ በ107 ነጥብ፣

 

በወንዶች አጠቃላይ አሸናፊዎች፣

1ኛ. መከላከያ ስፖርት ክለብ፣ በ180 ነጥብ፣ ዋንጫ ተሸላሚ

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል፣ በ177 ነጥብ፣

3ኛ. ሲዳማ ቡና፣ በ106 ነጥብ፣

 

በሁለቱም ጾታ አጠቃላይ አሸናፊዎች፣

1ኛ. መከላከያ ስፖርት ክለብ፣ በ338 ነጥብ ዋንጫ ተሸላሚ፣

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ325 ነጥብ፣

3ኛ. ሲዳማ ቡና በ202 ነጥብ አሸንፈዋል፡፡

ስለሺ ብሥራት – በኢአፌ የኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ኤክስፐርት

Similar Posts
Latest Posts from