47ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5ኛው ቀን ቅዳሜ ሚያዝያ 13/2010 ዓ. ም. አሸናፊዎች፣

200 ሜትር፣ ሴት    

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ሰዓዳ ሲራጅ መከላከያ 24.70
2ኛ ፋዬ ፍሬይሁን መከላከያ 24.85
3ኛ ፅጌ ድጉማ ኢት/ንግድ ባንክ 25.05

200 ሜትር፣ ወንድ 

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ናታን አበበ ኢት/ኤሌትሪክ 21.30
2ኛ ጋዲሳ አሸብር ሲዳማ ቡና 21.45
3ኛ አብዱራህማን አብዶ ኦሮሚያ ክልል 21.70

100 ሜ መሠናክል፣ ሴት

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ህርጴ ድሪብሳ ኦሮሚያ ክለለ 14.49
2ኛ ገበያነሽ ገዴቻ መከላከያ 14.73
3ኛ አለሚቱ አሰፋ ኦሮሚያ ክልል 14.95

110 ሜ መሠናክልወንድ

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ኢብራሂም ጀማል ኦሮሚያ ክልል 14.37
2ኛ ጉሌቦ ደርሳዬ ደቡብ ክልል 14.64
3ኛ ኃይለእየሱስ እሸቱ ኦሮሚያ ክልል 14.95

ከፍታ ዝላይ፣ ሴት

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ አርአያት ዲቦ ኢት/ንግድ ባንክ 1.75 (Ch.R)
2ኛ አጁዳ ኡመድ መከላከያ 1.58
3ኛ አማር ኡባንግ ኢት/ንግድ ባንክ 1.55

3000 ሜ መሠናክል፣ ሴት

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ወይንሸት አንሳ ፌዴ/ማረሚያ 10፡04.05
2ኛ መቅደስ አበበ አማራ ክልል 10፡05.84
3ኛ እታለማው ስንታየው አማራ ክልል 10፡09.18

400 ሜ መሠ፣ ሴት

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ገበያነሽ ገዴቻ መከላከያ 59.16
2ኛ አለሚቱ አሰፋ ኦሮሚያ ክልል 1፡02.03
3ኛ አበበች አራርሶ ሲዳማ ቡና 1፡02.31

400 ሜ መሠ፣ ወንድ

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ጋዲሳ ባዮ ኦሮሚያ ክልል 51.80
2ኛ መርዕድ አለሙ መከላከያ 52.14
3ኛ ደርቤ መረቶ መከላከያ 52.57

ጦር ውርወራ፣ ወንድ

ደረጃ የተወዳዳሪዉ ስም ክልል/ከ/አስተ.፣

ክለብ /ተቋም/

ያስመዘገበዉ

ሰዓት/ርቀት/ከፍታ

1ኛ ሽፈራው ሽኖካ ሲዳማ ቡና 66.58
2ኛ ከረዮ ቡላላ ኦሮሚያ ክልል 64.64
3ኛ ኡባንግ ኦባንግ መከላከያ 61.30

እስከ 5ኛው ቀን ቅዳሜ ሚያዝያ 13/2010 ዓ. ም. ድረስ በተካሄዱት ውድድሮች የ47ኛውን አትሌቲክስ ሻምፒዮና ደረጃ ሰንጠረዡን፤

በወንዶች፤

1ኛ. መከላከያ በ154 ነጥብ፣

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ126 ነጥብ፣

3ኛ. ሲዳማ ቡና በ97 ነጥብ

በሴቶች፣

1ኛ. መከላከያ በ113 ነጥብ፣

2ኛ. ኦሮሚያ ክልል በ98 ነጥብ፣

3ኛ. ኢት/ንግድ ባንክ በ91 ነጥብ እየመሩ ይገኛሉ፡፡

ስለሺ ብሥራት – በኢአፌ የኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ኤክስፐርት፣

Similar Posts
Latest Posts from