አመታዊው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለ47ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ስቴድዮም ከማለዳው 2፡00 ሰዓት ጀምሮ በድምቀት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በማለዳው የውድድር ፕሮግራም ላይ የአሎሎ ውርወራ ሴቶችና ወንዶች፣ የሱሉስ ዝላይ ወንዶች እስከ 4፡30 ድረስ ፍፃሜያቸውን የሚያገኙ ይሆናሉ፡፡ 7 ውድድሮችም ማጣሪያ ይደረግባቸዋል፡፡ የእለቱ የውድድር ፕሮግራምም ከዚህ በታች በሰፈረው መሰረት የሚከናወን ይሆናል፡፡

ስለሺ ብሥራት – በኢአፌ የኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ኤክስፐርት

Similar Posts
Latest Posts from