ከማርች 1 – 4/2018 ለ4 ቀናት በእንግሊዟ በርሚንግሃም ሲካሄድ የሰነበተው 17ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ፡፡
በዚህ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያ ከዓለም አሜሪካን ተከትላ 2ኛ ሆናለች፡፡

ከአፍሪካ 1ኛ ኢትዮጵያ፤

ስለሺ ብሥራት – የኮሙኒኬሽን ከፍተኛ ኤክስፐርት

Similar Posts
Latest Posts from