ከEthiopian Athletics Federation ልጥፍ የተገኙ ፎቶዎች ከ29 በላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ባሣለፍነወቅ ሣምንት ህዳር 28 እና 30/2011 ዓ. ም. መጠናቀቂያ ላይ በተለያዩ የአለም ሃገራት በተካፈሉባቸው የጎዳናና የማራቶን ሩጫ ውድድሮች ላይ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ዝርዝሩም፡-
ጓንዡ ማራቶን - ቻይና
ወንድ
1ኛ. ለሚ ዱሜቻ 2፡10.44
2ኛ ጋዲሳ ሹሜ 2፡10.44
3ኛ ባለው ደርሰህ 2፡10.53
5ኛ ደምሰው ለገሰ 2፡16.42
ሴት
1ኛ ትዕግስት ግርማ 2፡26.44
2ኛ ዝናሽ ደበበ 2፡27.15
4ኛ ሙሉነሽ ዘውዱ 2፡33.07
5ኛ ፈይኔ ጉደቶ 2፡36.58
ማላጋ ዙሪክ ማራቶን - ስፔን
ወንድ
1ኛ ለሚ ዱሜቻ 2፡11.07
8ኛ በለጠ መኮንን 2፡19.41
ሴት
1ኛ መሰረት አበባዬሁ 2፡32.20
2ኛ በሻዱ በቀለ 2፡33.16
4ኛ መስታወት ታደሰ 2፡36.15
ስታንዳርድ ማራቶን - ሲንጋፖር
ሴት
7ኛ ብዙነሽ ጉደታ 2፡41.58
11ኛ አያንቱ ገመቹ 2፡46.35
ታይፔ ማራቶን - ቻይና
ወንድ
1ኛ አረዶም ጥዑማይ 2፡16.59
2ኛ ረጋሳ ምንዳዬ 2፡17.00
ሴት
2ኛ በቀሉ ገለቱ 2፡33.02
ሬጊዮ ኤሚሊያ ማራቶን - ጣሊያን
ሴት
1ኛ ፀሐይ አለሙ 2፡29.59
ቤንጋሉሩ ሚድናይት ማራቶን - ህንድ
ወንድ
1ኛ ታዬ ባበከር 2፡21.52
2ኛ ተስፋሚካኤል ሃፍቶም 2፡22.10
ሴት
1ኛ ስመኝ ፍቃደ 3፡11.36
2ኛ ብርቱካን ሸዋዬ 3፡22.15
ቤንጋሉሩ ሚድናይት ግ/ማራቶን - ህንድ
ወንድ
1ኛ ምትኩ ደቀባ 1፡04.56
2ኛ ኩባ ኡርጌ 1፡06.50
3ኛ አለሙ በርታ 1፡08.31
ሴት
1ኛ ድርቤ ደገፋ 1፡21.16
ኮርስ ቲዤ ዲ ኖኤል ሲዮን - ስዊዘርላንድ
ወንድ 7 ኪሜ
3ኛ ተሸመ ዳባ 19፡59
ሴት 5 ኪሜ
1ኛ ሔለን በለጠ 15፡29
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን
Source: Carole Fuche. ... See more