የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን እ.ኤ.አ ማርች 17/2018 (መጋቢት 8/2010) በአልጄሪያ – ክሌፍ ለሚካሄደው 5ኛው የአፍሪካ አገር አቋራጭ ውድድር 28 አትሌቶችና በ5 የውድድር ምድቦች፣ 5 አሠልጣኞችን 2 ኦፊሻሎችንና 1 የህክምና ባለሙያ መርጧል፤

10 ኪ.ሜ አዋቂ ወንድ

ደረጃ ስም ከነአያት ክለብ፣ ክልል/ከ/አስና ተቋም
1ኛ እንየው መኮንን አለም ሲዳማ ቡና
2ኛ ታደሰ ተስፋሁን ካሳሁን አማራ ማረሚያ
3ኛ ሁነኛው መስፍን አለሙ ኢት/ንግድ ባንክ
4ኛ መካሻው እሸቴ ካሳ በግል
5ኛ ገብሬ እርቅየሁን ጀምበሬ አማራ ፖሊስ
6ኛ ለይኩን ብርሃን ንጋቱ ፌዴራል ፖሊስ

10 ኪ.ሜ አዋቂ ሴት

ደረጃ ስም ከነአያት ክለብ፣ ክልል/ከ/አስና ተቋም
1ኛ እናትነሽ አላምረው ጥሩሰው አማራ ክልል
2ኛ ጌጤ አለማየሁ ተ/ሚካኤል ኦሮሚያ ክልል
3ኛ ረሂማ ቱሳ ጮና ኦሮሚያ ክልል
4ኛ የሺ ካላአዩ ቸኮለ መሰቦ
5ኛ ዝናሽ እስኪፋኖስ ባንትይርጋ ኦሮሚያ ክልል
6ኛ ሻሾ ኢንሰርሙ ቢጃና ኢት/ንግድ ባንክ

8 ኪ.ሜ ወጣት ወንድ

ደረጃ ስም ከነአያት ክለብ፣ ክልል/ከ/አስና ተቋም
1ኛ አቤ ጋሻው ጥላሁን አማራ ማረሚያ
2ኛ ንብረት መላክ ቦጋለ አማራ ክልል
3ኛ ብርሃኑ ወንድም ፅጌ ኢት/ኤሌትሪክ
4ኛ መኩሪያው ዘለቀ ዳይነስ አማራ ክልል
5ኛ ሰለሞን በሪሁን ወ/ስላሴ ትራንስ ኢትዮጵያ
6ኛ ጌታቸው ማስረሻ ኪዲ አማራ ክልል

6 ኪ.ሜ ወጣት ሴት

ደረጃ ስም ከነአያት ክለብ፣ ክልል/ከ/አስና ተቋም
1ኛ ግርማዊት ገ/እግዛብሔር ገብረ ጉና ንግድ
2ኛ ፅጌ ገ/ሰላማ ገ/ሩፋኤል ትራንስ ኢትዮጵያ
3ኛ ሚዛን አለም አዳነ ጉና ንግድ
4ኛ ብርዛፍ ታረቀ ተስፋዬ ጉና ንግድ
5ኛ ብርሃን ምህረቱ ገ/ኪዳን ሱር ኮንስትራክሽን
6ኛ እጅጋየሁ ታዬ ኃይሉ ኦሮሚያ ክልል

ድብልቅ ሪሌ

ተ.ቁ ስም ከነአያት ክለብ፣ ክልል/ከ/አስና ተቋም
1 ተሬሳ ቶሎሣ ኦሮሚያ ክልል
2 ሞገስ ጥዑማይ መሰቦ
3 በሱ ሳዶ ኦሮሚያ ክልል
4 ነጻነት ደስታ ሲዳማ ቡና
  • የቡድን መሪ፡- አቶ አድማሱ ሳጂ፣
  • የቴክኒክ የቡድን መሪ፡- አቶ አሸብር ደምሴ፣
  • ከትግራይ ክልል፡- ኪዳኔ ተ/ሐይማኖት፣
  • ከኦሮሚያ ክልል ፡-   ቶለሳ ነጋሽ፣
  • ከአማራ ክልል፡- መላኩ ታዲዮስ፣
  • ከጉና ንግድ፡- በርሄ ገ/ሕይወት፣
  • አማራ ማረሚያ፡- ለዓለም ሽመልስ፣
  • የህክምና ባለሙያ፤-        1
Similar Posts
Latest Posts from