በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና በኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ከጠዋት ጀምሮ በቀጥታ ይተላለፋል ።
በውድድሩ ላይ ከ25,000 ሰው በላይ ይሳተፋል
ለግል ተወዳዳሪዎች በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል ።
በሀገራችን ኢትዮጵያ ከፍተኛውን ሽልማት ይዞ የመጣውን የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ህዳር 21/2018 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ይካሄዳል ።
ኑ አብረን እንሩጥ !
ህዳር 21/2018 ዓ.ም ቢሾፍቱ ላይ እንገናኝ።